የተጀመረውን ልማት እና ብልፅግና ለማስቀጠል ሰላምን ማጽናት ያስፈልጋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የተጀመረውን ልማት እና ብልፅግና ለማስቀጠል ሰላምን ማጽናት ያስፈልጋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቄለም ወለጋ ዞን የቄጦ የመስኖ መሠረተ ልማት ፕሮጀክትን በጎበኙበት ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት፤ የኦሮሞ ሕዝብ ሰላም ወዳድ መሆኑን ለማሳየት ልጆቹን ነጋሳ እና ነጋሶ በማለት ይሰይማል ብለዋል። ሕዝቡ ሰላም ዋነኛ እሴቱ እና መለያው እንደሆነ ገልጸው፤ ልዩነትን በውይይት እንደሚፈታ ለማሳየት ልጆቹን…


