በንጹሃን ዜጎች ላይ በህገወጥና ኢ-መደበኛ ኃይሎች የሚደርስ የህይወት መጥፋት እና ንብረት ውድመት በየትኛውም ወገን ተቀባይነት እንደሌለው ተገለጸ።
በአስተዳደሩ የ9ኙ ከተማ ቀበሌ እና የ4ቱ ገጠር ክላስተር ዋና ስራ አስፈፃሚዎች እና ፓርቲ ጽ/ቤት ሀላፊዎች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ በፓርቲአችን ስራ አስፈፃሚ እና ማዕከላዊ ኮሚቴ ውይይት የተወሰኑ ውሳኔዎች እና የስራ አቅጣጫዎችን መሰረት በማድረግ በዛሬው እለት ውይይት አካሂደዋል። በተካሄደው ውይይት ከሁሉ አስቀድሞ በምዕራብ ወለጋ በንፁህን ዜጎች ላይ በደረሰው ጥቃት ክፋኛ ማዘናቸውን እና ለቤተሰቦቻቸውም መፅናናትን በመመኘት እንደሀገር ከቅርብ…


