የግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ የሴቶችና ህፃናት ክፍል በምግብ እና ስራዓተ ምግብ ሰርቶ ማሳያ የሰጠው ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡
በድሬዳዋ አስተዳደር አራቱንም ክላስተሮች ባሳተፈው እና 16 ቀበሌዎች የተሳተፉበት ስልጠና ተካሄደ፡፡160 ሞዴል ሴቶችን በስርዓተ ምግብ ዙሪያ ላለፉት አራት ቀናት ግንዘቤ ሲሰጥ ቆይቷል፡፡ የምግብ እና ስራዓተ ምግብ ስልጠናው ለሞዴል እማወራዎች የተሰጠው በስራዓተ ምግብ ረገድ የሚስተዋለውን ሰፊ ችግር ባገናዘበ መልኩ ነበር፡፡የህፃናት በምግብ እጥረት መጎዳት፣በተመጣጠነ ምግብ አጠቃቀም ስርዓተ አለማወቅ ልዩ ልዩ በሽታዎች መከሰት፣በእናቶች እና መላው ሴቶች ላይ የሚከሰቱ…


