ለኤች አይቪ ኤድስ በሽታ ዛሬም ተገቢውን ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ተገለጸ::

    ለኤች አይቪ ተጋላጭ የሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች አስፈላጊውን ምርመራ እንዲያገኙ ቫይረሱ ከተገኝባቸውም ወዲያውኑ ህክምና እንዲሁም መድሃኒት መጀመር የሚያስችል መርሃ ግብር / RoTA / ዘመቻ እንደ ድሬደዋ አስተዳደር እየተተገበረ ይገኛል:: የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ሃላፊ ወ/ሮ ለምለም በዛብህ እነደ አገርም ሆነ እንደ ድሬደዋ የኤች አይቪ ስርጭትን ከመከላከል አንጻር መቀዛቀዝ መኖሩን ገልጸው ይህንን ሁኔታ ለመቀየር ታሳቢ ያደረገ መረሃግብር ተዘጋጅቶ…

    Read More

      የመራጮች ምዝገባ ዘግይቶ በጀመረባቸው ምርጫ ክልሎች መራጮች ምዝገባ ተጠናቋል::

      የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርደ ለ6ተኛው አጠቃላይ ምርጫ የመራጮች ምዝገባን በአጠቃላይ ያጠናቀቀ ቢሆንም ዘግይተው የጀመሩ ምርጫ ክልሎች ምዝገባ ሲከናወን እንደነበር ይታወቃል። በጊዜ ሰሌዳው መሰረት ዘግይተው የጀመሩ ምርጫ ክልሎች ላይ ያለው የመራጮች ምዝገባ ትላንትና ተጠናቋል። በዚህም መሰረት የመራጮች ምዝገባ በትላንትና ግንቦት 13 ቀን 2013 የተጠናቀቀባቸው ቦታዎች • በምእራብ ወለጋ ዞን ( ለቤጊ እና ሰኞ ገበያ ምርጫ ክልል…

      Read More

        የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የምግብ ነክ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ።

        የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ከመማር ማስተማሩ እንዲሁም ከምርምር ስራዎች ጎን ለጎን በተለያዩ ሰብአዊ ድጋፎች ላይም በንቃት እየተሳተፈ ይገኛል ። ይህንንም ተከትሎ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎት ዘርፍ ለዳዊትና አሰገደች አረጋውያን መርጃ ድርጅትና ለድሬዳዋ የስጋ ደዌ ተጠቂዎችና አካል ጉዳተኞች ማህበር የምግብ ነክ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርጓል ። በ 2013 በጀት አመት ከኮቪድ ጋር ተያይዞ የተገዙ የምግብ ፍጆታዎችን ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸውና በድሬዳዋ…

        Read More

          የድሬደዋ አስተዳደር የመንግስት ሰራተኞች ምዕራባዊያን በኢትዮጲያ የዉስጥ ጉዳዮች ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት አወገዙ፡፡

          የድሬደዋ አስተዳደር የመንግስት ሰራተኞች ምዕራባዊያን በኢትዮጲያ የዉስጥ ጉዳዮች ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት ሊያቆሙ ይገባል ፣ የዉጭ ሀገራት ከኢትዮጲያ ላይ እጃቸዉን ያንሱ በሚል መሪ ቃል በኢትዮጲያ የወስጥ ጉዳዮች ላይ የሚያደርጉ ጣልቃ ገብነት አወገዙ፡፡ የድሬደዋ አስተዳደር የመንግስት ሰራተኞች ምዕራባዊያን በኢትዮጲያ የወስጥ ጉዳዮች የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት በማዉገዝ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን በዚህ ስነስርዓት ላይ የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አህመድ…

          Read More

            አቶ ደመቀ የታላቁ የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር ሙሊት በተያዘለት ጊዜ እንደሚካሄድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ።

            በጎረቤት አገራትና ታላላቅ ሃይቆች ክልል የሚገኙ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሚሲዮኖች ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋና መስሪያ ቤት ጋር በመተባበር “የናይል ፍትሃዊ አጠቃቀም፣ የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ለክልላዊ ትብብር ያለው ሚና” በሚል ርእስ በተዘጋጀው የበይነ መረብ ውይይት ላይ ተሳትፈዋል። የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር ሙሊት በሶስቱ አገራት የሳይንቲስቶች ብሄራዊ ቡድን በወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት እንደሚካሄድ አቶ ደመቀ መኮንን…

            Read More

              በድሬዳዋ አስተዳደር የሁላሁሉል እና ኮርቱ ገጠር ቀበሌዎች ሜዳ ላይ ከመፀዳዳት ነፃ መውጣታቸው በመረጋገጡ የዕዉቅና እና ሽልማት ተሰጠ፡፡

              በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ በተሰሩ መጠነ ሰፊ ሥራዎች ሜዳ ላይ ከመፀዳዳት ነፃ ለሆኑ ቀበሌዎች የዕውቅና ሽልማት ተሰጠ፡፡ በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ የሃይጅንና አካባቢ ጤና አጠባበቅ ክፍል በአስተዳደሩ ሜዳ ላይ ከመፀዳዳት ነፃ የሆኑ የገጠር ቀበሌዎችን ሽፋን ለማሳደግ እያከናወነ ባለው ዘርፈ ብዙ ትግበራ የሁላ ሁሉል እና የኮርቱ ገጠር ቀበሌዎች ሜዳ ላይ ከመፀዳዳት ነፃ መሆናቸው ታውጇል፡፡ በሁለቱም ገጠር…

              Read More

                ምርጫው ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚካሄድ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ::

                ግንቦት 28 ቀን ሊካሄድ የነበረው ሀገራዊ ምርጫ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚካሄድ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ምርጫው የሚካሄደው የመራጮች ምዝገባ በተጠናቀቀባቸው ሁሉም ቦታዎች ብቻ ነው ተብሏል። ከመራጮች ምዝገባ ጋር ተያይዞ አቤቱታ የተነሳባቸው እና ምዝገባውን ዘግይተው የጀመሩ እና ያላጠናቀቁ የምርጫ ክልሎች እና ጣቢያዎች ላይ ግን ምርጫው በተጠቀሰው ቀን እንደማይካሄድ መገለፁን ኤፍቢሲ ዘግቧል።

                Read More

                  ሁለተኛው ዙር የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት የግብጽ ፍላጎት ላይ ተጽዕኖ እንደማያሳድር የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜህ ሹክሪ ገለጹ::

                  ሁለተኛው ዙር የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት የግብጽ ፍላጎት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እንደማያሳድር የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሳሜህ ሹክሪ ተናግረዋል፡፡ ግብጽ ትልቁ የአስዋን ግድብ ክምችት ስላላት በሱ ላይ መተማመን እንደምትችል ተናግረዋል፡፡ ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ከግማሽ በላይ የሚሆነው ህዝብ የኤሌክትሪክ ኃይል ሳያገኝ የሚኖርባትን ኢኮኖሚዋን ለማጎልበት ለፕሮጀክቱ አስፈላጊነት አፅንዖት ሰጥታለች ሲል የዘገበው ኢጅፕት ኢንዲፔንደት ነው፡፡ ምንጭ፦EBC

                  Read More

                    የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ የሁሉም ባለ-ድርሻ አካላት ርብርብን እንደሚጠይቅ ተገልፃል ።

                    6 ተኛውን አለም አቀፍ የመንገድ ደህንነት ሳምንት አስመልክቶ ” መንገድ ለህይወት ” በሚል መሪ ቃል በፍጥነት ምክንያት እየደረሰ ያለውን የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ ይቻል ዘንድ የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ በመሆን የውይይት መድረክ አካሂዷል ። በተለይም ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በሀገራችን ላይ የትራፊክ አደጋ በብዛት እየደረሰ ይገኛል ። ከዚህም የትራፊክ…

                    Read More

                      የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የመራጮች ምዝገባ ተራዘመ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የመራጮች ምዝገባ ጊዜን አራዝሟል፡፡

                      ቦርዱ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የመራጮች ምዝገባ በኢንተርኔት እንደሚከናወን ማሳወቁ እንዲሁም ይህንን ተከትሎ ምዝገባ ሲከናወን እንደነበር ይታወቃል። በየምርጫ ጣቢያዎቹ የሚደረገው የመራጮች ምዝገባ ቢጠናቀቅም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ተጨማሪ የምዝገባ ጊዜ መሰጠት እንዳለበት ቦርዱ ወስኗል። በዚህ መሰረት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች እስከ ግንቦት 17 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ https://www.ovrs.gov.et በሚገኘው የመመዝገቢያ አድራሻን በመጠቀም መመዝገብ እንደሚቻል ከቦርዱ…

                      Read More