የድሬደዋ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄዱ::

    ከጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ በ ተላለፈው ሀገር የማዳን የክተት ዘመቻ ለመከላከያ ሰራዊቱ ድጋፍ ለማድረግ የተቋሙ ሰራተኞች ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱም የተቋሙ አመራርና ባለሙያዎች በግንባር ዘምቶ ህይወቱን ለሚሰዋው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ከጎናቸው ነን በማለት ከደሞዛቸው ለመደገፍ መስማማታቸውን የተቋሙ ሰራተኞች ገልፀዋል፡፡

    Read More

      በአፋር ክልል በንፁሀን ዜጎች ላይ የተፈፀመውን አረመኔያዊ ጭፍጨፋ አስመልክቶ ከድሬዳዋ አስተዳደር የተሰጠ መግለጫ!!

      የድሬዳዋ አስተዳደር አሸባሪው የህወሓት ጁንታ በአፋር ክልል በፈንቲ ረሱ በጋሊኮማ ጊዚያዊ መጠለያ ውሰጥ በነበሩ ንፁሀን ዜጎች ላይ በፈፀመው አሰቃቂ ጭፍጨፋ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን በራሱና በአስተዳደሩ ነዋሪዎች ስም እየገለፀ ለሟች ቤተሰቦችና ወዳጅ ዘመድ እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያውያን መፅናናትን ይመኛል። አሸባሪው የህውሓት ቡድን ለ27 አመታት የኢትዮጵያን መንግስታዊ ስልጣን ጨብጦ በመራበት ዘመን ጠባብ የቡድን ፍላጎቱን ለማስፈፀም ሲል ሕዝቡን አስተሳስረው…

      Read More

        በድሬዳዋ አስተዳደር በሸቀጣ ሸቀጦች ምርቶች ላይ ከፍተኛ የሆነ የዋጋ ጭማሪ መከሰቱን ሸማቾችና ነጋዴዎች ተናገሩ።

        የከተማ አስተዳደሩ በበኩሉ አላግባብ የሆነ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ነጋዴዎችና አከፋፋዮች ላይ እርምጃ መውሰዱንም አስታውቋል ። በድሬዳዋ አስተዳደር ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በሸቀጣ ሸቀጥ ምርቶች ላይ ከፍተኛ የሆነ የዋጋ ጭማሪ እየተደረገ ይገኛል ። ከዚሁ የሸቀጣ ሸቀጥ ምርቶች የዋጋ ጭማሪ ጋር ተያይዞ በከተማዋ በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች ላይ ባሉ የመሸጫ ቦታዎች ላይ ከፍተኛ የሆነ የዋጋ ጭማሪ መኖሩን ሸማቾችና ነጋዴዎች…

        Read More

          የታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የአይቻልም መንፈስን መስበር መቻሉ ተገለፀ ።

          ሁለተኛው ዙር የታላቁ የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት በማስመልከት በድሬደዋ ዩኒቨርስቲ አዘጋጅነት የፖናል ውይይት ተካሄዷል። የታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ እውን ከሆነበት ጊዜ አንስቶ መላው የሀገራችን ነዋሪዎች ለግድቡ ግንባታ ጉልበታቸውን ፣ እውቀታቸውን ፣ ሀብታቸውን ፣ ጊዜያቸውን መስዋት በማድረግና በጋራ በመቆም ዘርፈ-ብዙ ስራዎችን እየሰሩ ይገኛሉ ። ከታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት ጋር ተያይዞ…

          Read More

            በድሬዳዋ አስተዳደር 02 ቀበሌ የሚገኙ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊትና ለልዩ ሀይል አባላት የሚሆኑ የስንቅ ማዘጋጀት ስነ-ስርአት እያካሄዱ ነው።

            የአሸባሪውን የህውሀት ጁንታ ቡድን ሀገርን የማፈራረስና የመበታተን የሽብር ተግባርና ተልእኮ የማምከንና ህግን የማስከበር ሀገራዊ ጥሪን ተከትሎ የኢ.ፌ.ድ.ሪ መከላከያ ሰራዊት እንዲሁም የልዩ ሀይል አባላት ህግን በማስከበሩ ግዳጅ ላይ ይገኛሉ ። ይህንንም ተከትሎ በድሬዳዋ አስተዳደር ልዩ ስሙ ሳቢያን ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሚገኙ 22 መንደሮች ነዋሪውን በማስተባበር ለጀግናው የመከላከያ ሰራዊታችንና ለልዩ ሀይል አባላት የሚሆኑ ስንቆችን በማዘጋጀት ላይ ይገኛሉ…

            Read More

              በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት 2 ተኛውን የታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ የውሀ ሙሌትን አስመልክቶ ሀገራዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው ።

              በዩኒቨርሲቲው የምርምርና ማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት ምክትል ፕሬዘዳንት አዘጋጅነት በዛሬው እለት በድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት አዳራሽ ” ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አካባቢያዊ ፣ ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና ጂኦ ፓለቲካዊ ተፅዕኖዎች ” በሚል ርዕስ ሀገራዊ ኮንፍረንስ እየተካሄደ ነው ። በዚሁም ኮንፍረንስ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ አህመድ መሀመድ ቡህን ጨምሮ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ኡባህ አደም ፣…

              Read More

                Dire Dawa honors its heroes.

                Dire Dawa is a city that has produced some of the oldest and most talented Sports men in the world. For example, TekabeZewde and BitewAbirieare among the foremost. In particular, TekabeZewde played for Dire Dawa City and Dire Dawa Textile at the club level.BitewAbirealso played for Dire Dawa City and St. George’s at the club…

                Read More

                  እኔና 40 ጓደኞቼ ወደ ግንባር ለመዝመት ተዘጋጅተናል!” ሲል ለአገሩ ሉዓላዊነትና አንድነት መቆሙን የሚናገረው ሎተሪ አዟሪው ወጣት ነው።

                  ዕድሜው ከ18 እስከ 20 ዓመት የሚገመተው ወጣት አስረስ ነገዬ በድሬዳዋ ከተማ ሎተሪ በማዞር ኑሮውን ይመራል። ደንበኞቹን ባለዕድል ለማድረግ የሚተጋውን ወጣት የኢዜአ ሪፖርተር በአገሩ ጉዳይ ሲያነጋገግረው የሰጠው መልስ የግሉን ብቻ አልነበረም። ”እኔና 40 ዎቹ” ብሎ የጓደኞቹንም አቋም የሚያንጸባርቅ ነበር። ”እኔና 40 ጓደኞቼ ወደ ግንባር ለመዝመት ተዘጋጅተናል!”ያለው በተመሳሳይ ሙያ የሚባትሉትን ጓደኞቹን ወክሎም ነው። በአገር ጉዳይ የማይዛነፍ አቋም…

                  Read More

                    ድሬዳዋ ጀግኖቿን በክብር አመሰገነች ።

                    ከተማችን ድሬዳዋ አንጋፋና ስመጥር የሆኑ ስፖርተኞችን ማፍራት የቻለች ከተማ ነች ። ለአብነትም እነ ተካበ ዘውዴና ቢተው አብሬ በግንባር ቀደምትነት ተጠቃሽ ናቸው ። በተለይም ተካበ ዘውዴ በክለብ ደረጃ ድሬዳዋ ከተማና ድሬዳዋ ጨርቃ ጨርቅ የተጫወተ ሲሆን በብሄራዊ ቡድንም ረጅም አመት በግብ ጠባቂነት ከመሰለፍ ባለፈ ሀገራችን ኢትዮጲያ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫን ባሸነፈችበት ወቅት በቡድኑ ውስጥ…

                    Read More

                      Birmadummaa biyyaaf dhaabbachuun gootummaa gootummaa caalu jedhan.

                      Hojjattoonni Biiroo Dhimma Komunikeeshinii Bulchiinsa Dirree Dhawaa dhimma haala yeroo irratti marii geggeessan irratti yaada kaasaniin Birmadummaa biyyaaf dhaabbachuun gootummaa gootummaa caalu jedhanii Ityoophiyaa baraaruuf tumsa nurraa eegamu hunda ni goona jedhaniiru. Hojjattootaa fi Hoogantoonni Biiroo Dhimma Komunikeeshinii Bulchiinsa Dirree Dhawaa Dhimma haala yeroo biyyaalessaa fi Waamicha MM Itoophiyaa lammileen Itoophiyaa haleellaa garee shororkeessaa TPLF…

                      Read More