ለህብረተሰቡ ልማት እየሰራን ስላማችንን እናረጋግጣለን ሲሉ የቀበሌ 09 አመራሮች ገለፁ ::
በቀበሌው የተሰሩ የልማት ሰራዎት የቀበሌው አመራር እና በባለድርሻ አካላት የመስክ ምልከታ የተደረገ ሲሆን በመስክ ምልከታው ላይ በመገኝት ንግግር ያደረጉት የቀበሌው ኮሙኒኬሽን እና የህብረተሰብ ተሣትፎ ልማት ማስተባበሪያ ሀላፊ አቶ አብዱልአዚዝ አህመድ እንደተናገሩት የዚህ አነስተኛ ደልዳይ ግንባታ የአካባቢው ነዋሪዎች በዝናብ ወቅትም ይሁን በሌላ ጊዜ የውሀ ፈሳሽ መውረጃና ተሸከርካሪም የማያሳልፈ በመሆኑ ለከፍተኛ ችግር በመጋለጣቸው ዘውትር የሚያነሱትን ጥያቄ መሆኑን…


