ድሬዳዋ ልዩ ድጋፍና ትኩረት እንደሚያስፈልጋት ተገለጸ።
የብልጽግና ፓርቲ ዋናው ጽ/ቤት የሱፐርቪዥን ቲም የመውጫ (Exit) በ90 ቀናት እቅድ ዙሪያ ውይይት በማድረግ የክትትልና ድጋፍ ግብረመልስ ሰጥተዋል። በግብረመልስ መድረኩ የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከዲር ጁሀርን ጨምሮ የፓርቲው አስተባባሪ ኮሚቴና የካቢኔ አባላት በተገኙበት በምልከታው የታዩ ጠንካራና ቀጣይ መስተካከል ያለባቸው ጉዳዮች ተነስተዋል። በከተማና በገጠር የታዩ መልካም ነገሮች የአመራሩ ውጤት መሆኑን የገለጹት የሱፐርቪዥን ቲሙ በአስተዳደሩ የተሻለ አቅምና ተቀባይነት…


