4ኛ ዙር የብልጽግና ፓርቲ መምህራን አባላት የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቋል ።
“አዲስ ፖለቲካዊ እይታ- አዲስ አገራዊ እምርታ” በሚል መሪ ሀሳብ ትላንት መካሄድ የጀመረው 4ኛ ዙር የአቅም ግንባታ ስልጠና ርዕሶች ማለትም አዲስ ፖለቲካዊ እይታ – አዲስ አገራዊ እምርታ እና ለብልጽግና ጉዟችን የኮሚኒኬሽን ክህሎት እና የሚዲያ ሚና ዙሪያ የብልጽግና ፓርቲ መምህራን እና የቴክኒክና ሙያ አሰልጣኞች አባላት ሊኖራቸው የሚገባ ሚና ዙርያ በስፋት ውይይት ተካሂዶበታል። በዛሬው እለትም የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ…


