የገቢዎች ሚኒስቴር ሚንስትር ክብርት ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ ማምሻውን ድሬዳዋ ከተማ ገቡ::

የገቢዎች ሚኒስቴር ሚንስትር ክብርት ወ/ሮ አይናለም ወደ ድሬዳዋ የመጡበት ዋነኛ አላማ የፌደራል ገቢዎችና የክልል ገቢዎች የጋራ ምክክር መድረክ ላይ ለመሳተፍ መሆኑ ከወዲሁ ታውቋል። ክብርት ወ/ሮ አይናለም ድሬዳዋ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱም በአስተዳደሩ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። በኤደን ሳሙኤል ፎቶ:- አገኘሁ ሸዋረጋ

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር ቢዮአዋሌ ክላስተር ለገቢራ ገጠር ቀበሌ የደረሱ የአርሶ አደር የማሽላ ሰብሎች ተሰበሰቡ::

#DGC ህዳር 15/2017 በድሬዳዋ አስተዳደር የ 2017 የምርት ማሰባሰብ ንቅናቄ በቢዮ አዋሌ ክላስተር ለገቢራ ገጠር ቀበሌ የተካሄደ ሲሆን የደረሱ የማሽላ ሰብሎችም ተሰብስበዋል ። በዛሬው እለትም ከ 200 በላይ የፀጥታ አካላት ተሳታፊ ከመሆናቸውም በላይ ሰራዊቱ የሀገራቸውን ሰላም እና ፀጥታ ከማስጠበቅ ጎን ለጎን ከወገኖቻቸው ጎን መሆናቸውን በተጨባጭ ማሳየት መቻላቸውን የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር ተናግረው…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር የተሰሩ የልማት ስራዎች ተጎበኙ::

#DGC ህዳር 10/2017 የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን ያካተተ የጉብኝት መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡ በጉብኝቱ የከተማ እና የገጠር ነዋሪዎች፣ የአስተዳደሩ ሴክተር መስሪያ ቤት ሰራተኞች፣ አመራሮች፣ የፓርቲው አባላት፣ እንዲሁም የማህብረሰብ አንቂዎች፣ ወጣቶችና ተማሪዎች ተሳትፈዋል፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈቲያ አደን የተመራ ልዑካን ቡድን የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና፣…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር ከለውጡ መንግስት በኋላ የተሰሩ የልማት ስራዎች ተጎበኙ::

#DGC ህዳር 10/2017 የብልፅግና ፓርቲ 5 ተኛ አመት የምስረታ በዓልን አስመልክቶ ባለፍት ቀናት በድሬዳዋ አስተዳደር በተለያዩ መርሀ-ግብሮች እየተከበረ ይገኛል ። በዛሬው እለትም በድሬዳዋ አስተዳደር ባለፍት አምስት አመታት የተሰሩ የልማት ስራዎች ተጎብኝቷል ። በዛሬው እለትም የተጎበኙት የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግን እያስተናገደ ያለው የድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ፣ ከለውጡ ማግስት በርካታ የሪፎርም ስራዎችን መስራት የቻለው የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ…

Read More

የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ አመት የምስረታ በዓልን አስመልክቶ በአስተዳደሩ ተግባራዊ የሆኑ ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶች ጉብኝት ተካሄደ::

#DGC ህዳር 10/2017 “የሀሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሀሳብ የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ አመት የምስረታ በዓልን አስመልክቶ በርካታ መርሀግብሮች በአስተዳደሩ እየተከናወነ መሆኑ ይታወቃል በዛሬውም እለት በአስተዳደሩ ተግባራዊ የሆኑ ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶች ጉብኝት ተካሂዷል። በጉብኝቱም የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የንግድ ኢንዱስትሪ ና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሀላፊ በክቡር አቶ ሀርቢ ቡህ የሚመራዉ ምድብ የሲቪክ ማዕከል የግንባታ ፕሮጀክትን…

Read More

የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚተገበሩ ፕሮጀክቶች ስኬታማ እንዲሆኑ አስፈላጊ የክትትልና ግምገማ ስርዓት መዘርጋትና የባለድርሻ አካላት ቅንጅት እንደሚጠይቅ ተገለፀ::

#DGC ህዳር 8/2017 በፕሮጀክት አስተዳደር እና ውጤታማ የፕሮጀክት ክትትልና ግምገማ ስርዓት ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሂዷል። በአስተዳደሩ በተለይም ተፈጥሮን መሰረት ያደረጉ የተፈጥሮ ሃብትጥበቃና እንክብካቤ የህዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ፕሮጀክቶች መንግስታዊና መንግስታዊ ባልሆኑ ተቋማት ይከናወናሉ። በዚህ ረገድ በአስተዳደሩ የከተማና ገጠር አካባቢዎች የሚተገበረው የSUNCASA /Scaling Urban Nature Based Solution for Climate Adaptation in Sub-Saharan Africa/ አንዱ ሲሆን የፕሮጀክቱ…

Read More

ድሬ ማይክሮ ፋይናንስ የሴቶችና የወጣቶችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየሠራቸው ያሉ ሥራዎችን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ::

#DGC ህዳር 8/2017፧ ተቋሙ እየሰጣቸው ባሉ የብድርና ቁጠባ አገልግሎቶችም ወጣቶችና ሴቶችን በይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ መጠነ-ሰፊ ስራዎች እየተሰራ መሆኑም ተመላክቷል። የድሬ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በድሬዳዋ አስተዳደር እያከናወናቸው ያሉትን አገልግሎቶችን ተደራሽነት በማስፋት በምስራቁ የአገራችን ክፍል በሐረር ከተማም ቅርንጫፎችን በመክፈት እየሰራ ይገኛል። ተቋሙ በሐረር የሚገኙ ምስጉን ደንበኞቹን ዕውቅና ለመሥጠትና ከደንበኞቹ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ኮንፍረንስ በሐረር ከተማ…

Read More

የድሬ አዋርድ አሸናፊዎች !

የድሬ አዋርድ የአመቱ ምርጥ ተሸላሚ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር። የበጎ ሰው ዘርፍ :- አቶ ወስን ቢራቱ አሸናፊ በመሆን ተሸላሚ ሲሆኑ አቶ ዳዊት በቀለ እና አቶ ዋለልኝ መኮንን የምስጋና ተሸላሚ ሆነዋል።

Read More

የድሬ አዋርድ በዛሬው እለት ተካሄደ ። ስኬታማ ግለሰቦችና ተቋማትን የሚሸልመው የድሬ አዋርድ በዛሬው እለት ተካሂዷል ።

#DGC | ህዳር 7 / 2017 ዓ.ም በዚሁ የድሬ አዋርድ የሽልማት መርሀ-ግብር ላይም በበጎ-ሰው ዘርፍ ፣ በንግድ ዘርፍ ፣ በትምህርት ዘርፍ ፣ በህክምና ዘርፍ ፣ በጥበብ ዘርፍ ፣ በስፖርት ዘርፍ ፣ በመንግስታዊ የስራ ሀላፊነት ዘርፍ እንዲሁም የአመቱ አጠቃላይ ተሸላሚ ዘርፎች አሸናፊ ለሆኑ አካላት ሽልማት ተበርክቷል ። በድሬ አዋርድ መርሀ-ግብር ላይም የአመቱ ምርጥ ተሸላሚ የሆኑት የድሬዳዋ…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር የክላስተር ልማትና አስተዳደር ስኬቶች በሚል መሪ ሀሳብ የኢትዮጲያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከድሬዳዋ አስተዳደር ጋር በጋራ በመሆን ለዘርፍ የክልል አስፈፃሚዎች እና ባለድርሻ አካላት የተሞክሮ ልምድ ልውውጥ መድረክ በአሁን ሰዓት እየተካሄደ ይገኛል ።

የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮም በመርሀ-ግብሩ ላይ ያሉትን አጠቃላይ መረጃዎች ወደ እናንተ የምናደርስም ይሆናል ። በአለማየሁ አበበ ፎቶ :- በአገኘው ሸዋረጋ

Read More