በ 7 ተኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲን ወክለው የሚወዳደሩ እጩዎችን የማስተዋወቅ መርሀ-ግብር በዛሬው እለት በቢዮአዋሌ ክላስተር ተካሂዷል
ኢትዮጲያን ወደ ተምሳሌት ሀገር በሚል መሪ ሀሳብ የ 2018 ዓ.ም 7 ተኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲን ወክለው የሚወዳደሩ እጩዎችን የማስተዋወቅ መርሀ-ግብር በዛሬው እለት በቢዮአዋሌ ክላስተር ተካሂዷል። በመርሀ-ግብሩ ላይም በመገኘት ንግግር ያደረጉት በብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ ብልፅግና ፓርቲ ያለፍትን የለውጥ አመታት እንደ ሀገር በርካታ ስኬቶችን ያስመዘገበበት መሆኑን ተናግረዋል ። ከዚህ…


