Barnaamijka Daahfurka Horumarinta daryeelka ee La Abaabulay ayaa lagu qabtay Tuulada xarla iyadoo la adeegsanayo cinwaanka “Horumarinta daryeelka deeganka ee Bilaha Xagaaga si loogu guuleysto Kala-guurka Beeraha.

Barnaamijka Daahfurka Horumarinta daryeelka ee Isku-dhafan ee 2018 ayaa lagu qabtay Tuulada xarla kilaastarka Waahel, ismaamulka Dire Dhabe. Munaasabadda waxaa furay Duqa Ku-xigeenka ahna madax xafiiska ganacsiga malgashiga iyo warshadah ismaamulka Dire Dhabe Mudane xarbii buux . Horumarinta daryeelka deeganka sanadkan waxay ku salaysnaan doontaa shan qodob oo muhiim ah, gaar ahaan ilaalinta ciidda, kaynta,…

Read More

    ዲዛይነር ሳራ መሀመድ ለ 5 መቶ ህጻን ተማሪዎች የዩኒፎርም ድጋፍ አደረገች ለምስራቅ ጀግኖች አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና ለከዚራ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ባጠቃላይ ለአምስት መቶ ለሚሆኑ ህጻን ተማሪዎች በዛሬው እለት በምክትል ከንቲባው ቢሮ ውስጥ ድጋፍ ተደረገ፡፡

    በድጋፍ ስነ ስርዓቱ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ወ/ሮ ሙሉካ መሀመድ እንደተናገሩት ዲዛይነር ሳራ እያደረገች ላለው ድጋፍ በራሳቸውና በትምህርት ማህበረሰቡ ስም አመስግነው ለ500 ለተማሪዎቹ ሙሉ ዩኒፎርም ድጋፍ መደረጉን ተናግረዋ፡፡ አንድም ተማሪ በትምህርት ቁሳቁስ ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው መቅረት የለባቸውም ብለን አቅደን ከምንቀሳቀስባቸው አንዱ ከደብተርና ከብዕር ባለፈ ዩኒፎርም ለሌለው ተማሪ ድጋፍ ማሰባሰብ ነው፤…

    Read More

    Bulchiinsa Dirree Dhawaa giddugalli Dhimma qorannoo sammuu fi seeraaf oolu guyyaa har’aa eebbifame

    Eebba Giddugala Dhimma qorannoo sammuu fi Xiin-sammuu Fooreensikii Bulchiinsa Dirree dhawaa Giddugala Sirreessaa fi Keessummeessituu Idil-addunyaa Dirree dhawaatti Komishinii Manneen Sirreessaa Federaalaatiin ijaarame guyyaa har’aa ifatti eebbifameera. kurfii eebbaa Giddugalli Dhimma qorannoo sammuu kana irratti argamuun haasaa Kan taasisan Kantiibaan Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo Kadiir Juhaar akka jedhanitti, jijjiirama bu’uuraa hunda galeessa barbaachisaa ta’e kan…

    Read More

      Настольная игра Либертекс xcritical Forex “Гора игр” купить настольные игры в Калининграде

      Содержание Торговая информация и условия xcritical Обзор брокера в деталях Обман клиентов деревянная платформа Мы собираем и выводим только данные о вашем доходе. Квалифицированный трейдер – человек, который пополнил депозит на сумму 100 usd и выше, начал трейдить и сгенерировал 40 usdв качестве валового дохода колмпании. Авторизуясь, вы соглашаетесь с правилами пользования сайтом и даете…

      Read More

      የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በ3ኛው የብሪክስ አባል ሀገራት ተወካዮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ነው

      የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ እና በብሪክስ የኢትዮጵያ ዋና ተወካይ አቶ ማሞ ምህረቱ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ዛሬ በሩስያ በጀመረው 3ኛው የብሪክስ የአባል ሀገራት ተወካዮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። አቶ ማሞ በስብሰባው ላይ ባደረጉት ንግግር፥ በተለዋዋጭ እና ሊተነበይ በማይቻል የዓለም ኢኮኖሚ እና ፖለቲካ ምኅዳር ውስጥ ብሪክስ ሀገራትን እና ሃብቶችን በማሰባሰብ ዓለም አቀፍ ተግዳሮቶችን በአጋርነት መንፈስ ለመቅረፍ…

      Read More

      የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ መንግስታዊ ያልሆኑ የትምህርት ተቋማት አመራሮችና ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ

      በዛሬው እለት በቢፍቱ ሞል በተዘጋጀው መንግስታዊ ካልሆኑ የትምህርት ተቋማት ጋር ውይይት የተደረገ ሲሆን ሰፊው የትምህርት ተቋማት እና አመራሮች ተገኝተውበታል። በዚህ መድረክ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ሱልጣን አሊይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት ዛሬ እዚህ የተገኘነው በጋራ ምክክር አድርገን የትምህርት ዘርፉ የተሻለ ጥራት ያለው ስራ ለመስራት ነው ብለዋል። ባለፉት ወራት በትምህርት ዘርፍ በተደረጉ የዳሰሳ ጥናት…

      Read More

        አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ በዉይይት ተከበረ።

        በአለም አቀፍ ደረጃ ለ110ኛ ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ45ኛ ጊዜ ዘንድሮ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ባለዉ የአለም ሴቶች ቀን በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ “የሴቶች አመራር ሚና እና የኢትዮጲያ ብልፅግና ” በሚል መሪ ቃል በተካሄደዉ ውይይት ላይ የክብር እንግዳ የሆኑት የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ወ/ሮ ሰሀለወርቅ ዘውዴ እንዳሉት የሴቶች ተሳትፎ እና ዕኩልነት ላይ አተኩረዉ ለሚሰሩ ጥናትና ምርምሮ አስፈላጊውን ድጋፍ የሚያደርጉ መሆኑን ገልፀዋል።…

        Read More

        የምንደመረው በአንድ ጭንቅላት ለማሰብ ሳይሆን፣ ለአንድ ሀገር ለማሰብ ነው፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

        ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመደመር እሳቤ ዙሪያ አራተኛ መጽሐፋቸውን አስመርቀዋል። የመደመር መንግሥት የተሰኘው መጽሐፋቸው በቀደሙት የመደመር መፃሕፍት የተቀመጡ ነጥቦች ወደ መንግሥታዊ ወይም ተቋማዊ ፍኖት የሚመጡበትን ዓውድ የሚያትት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ፥ ኢትዮጵያ ለሁላችንም ትበቃለች፤ የምንደመረው በአንድ ጭንቅላት ለማሰብ ሳይሆን ለአንድ ሀገር ለማሰብ ነው ሲሉ ተናግረዋል። የአቅም እና የአቋም ድምር…

        Read More