የመራጮች ምዝገባ ዘግይቶ በጀመረባቸው ምርጫ ክልሎች መራጮች ምዝገባ ተጠናቋል::

    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርደ ለ6ተኛው አጠቃላይ ምርጫ የመራጮች ምዝገባን በአጠቃላይ ያጠናቀቀ ቢሆንም ዘግይተው የጀመሩ ምርጫ ክልሎች ምዝገባ ሲከናወን እንደነበር ይታወቃል። በጊዜ ሰሌዳው መሰረት ዘግይተው የጀመሩ ምርጫ ክልሎች ላይ ያለው የመራጮች ምዝገባ ትላንትና ተጠናቋል። በዚህም መሰረት የመራጮች ምዝገባ በትላንትና ግንቦት 13 ቀን 2013 የተጠናቀቀባቸው ቦታዎች • በምእራብ ወለጋ ዞን ( ለቤጊ እና ሰኞ ገበያ ምርጫ ክልል…

    Read More

    Warka / Waxaa la sheegay in laa sii xoojin doono tayada hay’adaha shaqada iyo xirfadaha ee fulinta hawlaha waxtarka u leh bulshada.

    Xafiska shaqada iyo xirfadaha ee ismamulka diridhabe ayaa bah wadagta xafiska u qabtay madal dood wadag ah oo ku saabsan qiimaynta hirgalinta qorshaha sannad miisaaniyadka 2017 iyo qabyo qoraalka qorshaha sanad miisaaniyadeedka 2018-ka. Waxaana ugu horaynti madasha ka hadlay madaxa xafiiska shaqada iyo xirfadah ee ismamulka diridhabe mudane Roobek Getachaw, oo sheegay in aay dib…

    Read More

      በናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት የደም-ልገሳና የህፃናት መዝናኛ መርሀ-ግብሮች ተካሄደ ።

      በድሬዳዋ አስተዳደር ከሀምሌ 11 እስከ ሀምሌ 16 2014 ዓ.ም ድረስ ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት በተለያዩ መርሀ-ግብሮች በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ሲሆን በዛሬው እለትም ልጆችንና ቤተሰቦችን አሳታፊ ያደረጉ የተለያዩ መርሀ-ግብሮች ከመካሄዳቸውም በዘለለ የደም ልገሳ ፕሮግራምም ተካሂዷል ። በነዚህም መርሀ-ግብሮች ላይ ተሳታፊ የሆኑ አካላት በበኩላቸው በናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት ላይ በሚካሄዱት ፕሮግራሞች ላይ በመሳተፋቸው ደስተኛ መሆናቸውን ተናግረው በቀጣይም እንደዚህ አይነት…

      Read More

        ከይዞታቸው ለተነሱ 950 አባወራዎች በዛሬው እለት የመሬት ርክክብ ተካሄደ::

        በድሬደዋ አስተዳደር የመልካም አስተዳደር ችግር ሆኖ የቆየው ለበርካታ አመታት ለመንግስት ለልማት ስራ ምክንያት ከመኖሪያ አካባቢያቸው የተነሱ ግለሰቦች በዛሬው እለት የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ የሚገባቸውን የመሬት መጠን ለማስረከብ የእጣ ማንሳት ሰነ-ስርአት አካሄዷል፡፡ በርክክብ ስነ ስርአቱ ላይ የአስተዳደሩ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ገበየሁ ጥላሁን እንደተናገሩት በዛሬው እለት የዕጣ ማንሳቱ ስነ-ስርአት የሚካሄደው ከዚህ ቀደም ለልማት ተነሺዎች…

        Read More

        በድሬዳዋ አስተዳደር ‎በዘንድሮው የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ ከ5ሺ በላይ ሄክታር መሬት ማልማት ተችሏል::

        በአስተዳደሩ”‎የተቀናጀ የበጋ ወራት የተፋሰስ ልማት ለግብርና ስኬት” በሚል መሪ ሀሳብ ሲካሄድ የነበረው የ2018 የተፋሰስ ልማት የመዝጊያ እና የእውቅና መርሃ ግብር ተካሂዷል። ‎በመርሃግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጅሀር፤ ‎አስተዳደሩ ለተፋሰስ ልማት ስራ ትኩረት በመስጠት ተፈጥሮን ወደነበረበት ለመመለስ ባከናወነው ተግባር ውጤት ማስመዝገቡንም ተናግረዋል። የተፋሰስ ልማት ‎ስራዎች ሀገሪቱ የጀመረችውን ከተረጅነት የማላቀቅና ምርትና ምርታማነትን…

        Read More

        የድሬደዋ አስተዳደር ካቢኔ ዛሬ ከሰአት በኋላ ባካሄደው ስብሰባ ውሳኔ አስተላልፏል

        የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የ12 ክፍል ፈተና እና በአሸዋ በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ተመልክቶ ውሳኔዎችን አሰተላልፏል፦ 1ኛ :- የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3/2016 ዓ.ም ጀምሮ በኦን ላየንና በወረቀት ለማሕበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከሐምሌ 3 እስከ 5፤ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ደግሞ ከሐምሌ 9 እስከ 11 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ለሚሰጠው…

        Read More

          የድሬደዋ አስተዳደር የ2014 ዓ.ም በጀት አመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ መድረክ እ እያካሄደ ነው

          የ2014 በጀት አመት የ4ኛው ሩብ አመት የማዘጋጃ ቤታዊ ፣ የሴክተር መ/ቤቶች ፤የከተማ ቀበሌዎችና የገጠር ክላስተሮች የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ መድረክ ከሰኔ 27-28 /2014 ዓ.ም የሚቆይ ሲሄን በዛሬ ጠዋት የግምገማ መድረክ የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ፤የትምህርት ቢሮ ፣የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ፣የኮንሰትራክሽንና ቤቶች ልማትቢሮ፣ ግብርና ውሀ ማአድንና ኢነርጂ ቢሮና የስራ ክህሎት እና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ እንዲሁም ቤቶች…

          Read More

          “Laga bilaabo hada, habeennadii aan seexan waayay way dhammaadeen”

          Dhismaha Guriga ismaamulka Diri Dhabe ee Dadka Danyarta ah ismaamulka Diri dhabe Maanta, in ka badan 14 guri oo laga dhisay Degmada 05,08, iyo 02 waxaa furay kuwareejiyay Ku-xigeenka Duqa ahna madaxa xafiiska ganacsiga malgashiga iyo warshadaha ismaamulka Diri Dhabe mudane xarbi buux iyo Guddoomiye Ku-xigeenka Golaha ismaamulka Diri dhabe , Marwo Karima Cali. qoysaska…

          Read More