ለመንግስት ሠራተኞች የፓርቲ አባላት ሲሰጥ የቆየዉ ” አዲስ ፖለቲካዊ እይታ፣ አዲሰ አገራዊ እምርታ” ስልጠና ተጠናቀቀ ።
ላለፉት አራት ቀናት በድሬዳዋ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ እና መሰናዶ ትምህርት ቤት እንዲሁም በሳቢያን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሲሰጥ የቆየዉ የብልጽግና ፓርቲ አባላት የሆኑ የመንግስት ሰራተኞች አቅም ግንባታ ስልጠና ዛሬ ተጠናቋል ፡፡ “አዲስ ፖለቲካዊ እይታ፤ አዲስ ሀገራዊ እምርታ” በሚል መሪ ቃል ለተከታታይ 4 ቀናት የብልጽግና ፓርቲ አባላት የሆኑ የመንግስት ሰራተኞች አቅም ግንባት ስልጠና ከሀሙስ ቀን ግንቦት 25…


