የገጠሩ ማህበረሰብ የውሃ ሃይጅን እና ሳኒቴሽን አገልግሎት ተጠቃሚነት እያደገ መምጣቱ ተገለጸ፡፡
በድሬደዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊ የተመራ ከቢሮ ማናጅመንት አባላት እና ከተለየዩ ሴክተር ተቋማት የተውጣጡ የሥራ ኃላፊዎችን ያካተተ ትኩረቱን በውሃ፣ ሃይጅን እና ሳኒቴሽን አገልግሎት አጠቃቀም ላይ ያደረገና አምስት የገጠር ቀበሌዎችን የሸፈነ የመስክ ምልከታ ተካሄዷል፡፡ በጉብኝቱ ወቅት የመጸዳጃ ቤት ሽፋናቸውን መቶ ፐርሰንት በማድረስ ሜዳ ላይ ከመጸዳዳት ነጻ መሆናቸው ከአስተዳደሩ እና ከጤና ቢሮ ማናጅመንት በተውጣጣ አረጋጋጭ ኮሚቴ ተረጋግጦ…


