ሀገራዊ ጥሪ ተከትሎ ወደ ከተማችን ለሚገቡ ዲያስፖራ ማህበረሰብን ለማስተናገድ ከሆቴል ባለቤቶችና ባለሙያዎች ጋር የምክክር መድረክ ማካሄዱን የድሬዳዋ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ፅ/ቤት አስታወቀ፡፡

    የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ ኢንዱስትሪና አንቨስትመንት ቢሮ ምክትል ሐላፊ አቶ አብዲ ሙክታር በምክክር መድረኩ ላይ እንደገለፁት የዲያስፖራ ማህበረሰብን ለመቀበል ከተማችን የተለያዩ እንቅስቃሴዎችና እያደረገች መሆኑን ገልፀው የቱሪስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እንግዶቹን በመቀበልና የቆይታ ግዜያቸውን ለማራዘም የአገልግሎት አሰጣጥን በማሻሻል መስራት እንዳለባቸው ገልፀዋል፡፡ ወደ ከተማችን የሚመጡ እንግዶቹን ለመቀበል በከተማችን ውስጥ ከሚገኙ የሆቴል ባለቤቶች ጋር በመነጋገር 30% የአገልግሎት ቅናሽ ለማድረግ…

    Read More

    <<ድሬዳዋን ለሀገር ውስጥና ለውጭ ቱሪስቶች ሳቢ ለማድረግ የሚያስችሉ ስራዎች በስፋት እየተከናወኑ ነው።>>

    አቶ ሀርቢ ቡህ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንደስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ #DGC | መጋቢት 23 /2018 በድሬዳዋ አስተዳደር በሆቴልና ቱሪዝም እንዲሁም በአገልግሎት ዘርፍ በግንባታ ላይ የሚገኙ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ፣ ኢንደስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ የመስክ ምልከታ አካሂደዋል። ድሬዳዋን የቱሪስት እና የኮንፍረንስ ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ በሆቴል ኢንቨስትመንት ዘርፍ በርካታ…

    Read More

    የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በድሬዳዋ አስተዳዳር የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ መካሄድ ጀምሯል

    ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አዘጋጅነት በአሁን ሰአት የምክክር እንዲሁም የአጀንዳ ማሰባሰብ መርሀ-ግብር እየተካሄደ ይገኛል ። የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮም በዚሁ የምክክር እንዲሁም የአጀንዳ ማሰባሰብ መርሀ-ግብር ላይ ያሉትን መረጃዎች ወደ እናንተ የምናደርስም ይሆናል ።

    Read More

      ድሬ ኢንፎ በሰላም ማስከበር ዋና መምሪያ የኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ሁርሶ ላለፉት ሶስት ወራት ለ 6ተኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ሁለት ሺህ ስድስት መቶ ሰባት ሰላም አስከባሪዎችን አስመርቋል፡፡

      የእለቱ ተመራቂዎችም ሀገራቸውን ወክለው በሚሰማሩበት የሰላም ማስከበር ግዳጅ ላይ ሁሉ የኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊት ያለውን ውጤታማ አፈፃፀም የማስቀጠል ሀላፊነት እንዳለባቸው በምርቃቱ ላይ ተገልፃል፡፡ አለም አቀፍ የተባበሩት መንግስታት የሰላም ማስከበር ተልዕኮ በአለማችን ላይ ከተጀመረ ወዲህ ሀገራችን ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ ከ 1951 ጀምሮ በአለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ በመሳተፍ ከግንባር ቀደሞቹ የአለም ሀገራት አንዷ በመሆን ለአለም ሰላም መስፈን የበኩሏን…

      Read More

      የድሬ ማይክሮ ፋይናንስ የገንደገራዳ ቅርንጫፍን በዛሬው እለት አስመረቀ

      የድሬ ማይክሮ ፋይናንስ ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ የፋይናንስ ውስንነት የገጠማቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች ተደራሽ ከማድረግ አንስቶ በድሬዳዋ አስተዳደር በከተማ ሆነ በገጠር እየሰጠ ካለው አገልግሎት በተጨማሪም በሀረር እና በጂጂጋ ቅርንጫፎቹን በመክፈት ዘመኑን የዋጀ ዲጂታል ፋይናንስን በመተግበር የፋይናንስ አገልግሎቱን ፈጣን ፣ ቀልጣፋ እንዲሁም ደንበኛ ተኮር በሆነ መልኩ እየሰጠም ይገኛል ። የድሬ ማይክሮ ፋይናንስ ቅርንጫፎቹን በማስፋት በዛሬው እለትም የገንደገራዳ ቅርንጫፍን…

      Read More

      በትንሿ ኢትዮጵያ፣ በበረሀዋ ገነት፣ በጉራማይሌዋ የፍቅር ከተማ ድሬ ገብተናል፡፡

      በድሬዳዋ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ደማቅ አቀባበል ላደረጉልን ለድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ፣ ለከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች፣ ለሀገር ሽማግሌዎች እና ለከተማው ህዝብ ላቅ ያለ ምስጋና አቀርባለሁ፡፡ በቆይታችን የኮሪደር ልማት ስራዎችን ጨምሮ በከተማዋ እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን የስራ ሂደት የምንመለከት ይሆናል፡፡

      Read More

      “ድሬዳዋ የነፃ ንግድ ቀጠና እና የምስራቁ የሀገራችን ኢንዱስትሪ መዕከል ከመሆኗ ጋር ተያይዞ የእድገት ግስጋሴዋን የሚመጥን የውሃና ሳንቴሽን አገልግሎት በእጅጉ ያስፈልጋታል”:- የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር

      በድሬዳዋ አስተዳደር ከአንድ ነጥብ ሶስት ቢሊዮን( 1. 3 ቢሊዮን) ብር በላይ በሆነ ወጭ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ፣ ማጣሪያና ማስወገጃ የኦፕሬሽንና ጥገና ፕሮጀክት ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል። በዚህም በመርሃ-ግብሩ የተገኙት ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር የግንባታ ፕሮጀክቱ የአስተዳደሩን የፍሳሽ አያያዝና አወጋገድ ስርዓትን በላቀ ደረጃ የሚያሻሽል መሆኑን ተናግረው፤ ድሬዳዋ የነፃ ንግድ ቀጠና እና የምስራቁ የሀገራችን ኢንዱስትሪ መዓከል ከመሆኗ ጋር…

      Read More

        Piggy Bemüht Casino Erfahrungen & El Torero Free Slots Erprobung » 55 Freispiele Beschützen

        Content Blackjack Gebührenfrei Bares Bloß Einzahlung 2022 Die Maklercourtage Schlachtplan Beim Roulette 2022 Automatenspiele Gebührenfrei Vortragen As part of Online Spielautomaten Drueckglueck Erlangung der doktorwürde Sourcecode Wenigstens 10 Free Spins man sagt, sie seien jedoch sofortig in ihr Registrierung gutgeschrieben, sic beherrschen Die leser einander zu anfang diesseitigen Zusammenfassung via die Perron und diese Softwaresystem…

        Read More