2020
በአስተዳደሩ በ2012 በጀት ዓመት ስራቸው የተጠናቀቁ የካፒታል ልማት ፕሮጀክቶች የምረቃ ስነስርዓት እየተካሄደ ይገኛል።
በዛሬው እለት ከሚመረቁት ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የሆነው ለተለያዩ የመንግስት ስራ የሚውሉ 40ፒክአኘ መኪናዎች ፣2 የእሳት አደጋ መኪናዎች ፣ 2የውሀ መጓጓዥ ቦቴዎች ፣10 የደረቅ ቆሻሻ መኪኖች 4 የስጋ ማመላለሻ መኪኖች ሲሆኑ መኪኖቹ ከ148ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የሆነባቸው ናቸው። በስነስርአቱ በአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ተመርቀዋል። በዛሬው እለት የሚመረቁ የግንባታ ስራዎችን በቀጣይ መረጃዎችን እናደርሳለን።
Waxaa shaqadi lagu bilaabay kawaanka hilibka ee casriga.
Raysal wasaaraha dalka Dr abiyi axmed ayaa qodobka ka jaray kawaankani hilibka ee ismaamulkani diri dhabe waxaana la sheegay in uu kawaankani maalinti lagu qali karo kun neef oo geel ah iyo waliba in ka badan 3 kun oo neef oo adhi ah. Goobtani oo diri dhabe 5 kilo mitir u jirta ayaa noqon doonta…
Xaruunta (sabada) warshadaynta ee ismaamulkani diri dhabe ayaa maanta la daah furay.
Raysal wasaaraha dalka Dr abiyi axmed, kuxigeenkisa mudane dhamaqe mokonin, madaxwaynayaasha deegaanada soomaalida iyo oromada mudane mustafe maxamuud iyo mudane shamalis abdhisa iyo waliba madaxa xafiiska xisbiga barwaaqo mudane binalf andhu`alam iyo masuuliyinta sarsare ee ismaamulka ayaa goob jog ka ahaa munaasibadi lagu daah furaayay xaruuntani oo ku fadhida dhul baaxadisu dhantahay 150 hektaar. Xaruuntani…
የምስራቅ ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ፈርጥ የሆነው የድሬደዋ አስተዳደር የኢንዱስትሪ ፓርክ በትላንትናው እለት ተመረቀ::
በድሬዳዋ አስተዳደር የኢንዱስትሪ ፓርክ በትላንትና እለት መርቀው የከፈቱት የኢ.ፌ.ድ.ሪ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ባደረጉት ንግግር ፓርኩ የአካባቢው ነዋሪ የሆኑ ወጣቶች አዳዲስ ክህሎቶችን እና እውቀትን እንዲገበዩ እና የመስራት አቅማቸውን በተግባር እንዲገልጡ እንደሚያስችል ገልፀዋል፡፡ ፓርኩ በአጭር ጊዜ ውስጥ የሰራቸው የመኖሪያ ቤቶች፣ የእግረኛ መንገዶች እና የአረንጓዴ አሻራ በግቢ ውስጥ መኖሩ በሌሎች አካባቢዎች ከተገነቡት ፓርኮች ለየት ያደርገዋል ሲሉ ጠ/ሚ…
በድሬዳዋ የተገነባው አዲሱ ቄራ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ተመረቀ::
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመረቀው ቄራ የስጋ ምርትን ለውጭ ገበያ ለማቅረብ እንዲያስችል ሆኖ የተገነባ ነው። ከድሬድዋ ከተማ ወደ ሐረር መውጫ 5 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የተገነባው ይህ ቄራ በቀን ከ100 በላይ ግመል እና ከ3000 በላይ በግ እና ፍየል በማረድ አቀነባብሮ ለውጭ ገበያ ለማቅረብ የሚያስችል አቅም ያለው ነው ተብሏል። በአካባቢው ያለውን ሰፊ የቁም እንስሳት ሀብት በመጠቀም…
Muumeen Ministeera Itiyoophiyaa Dr. Abiyyii Ahmad Paarkii Indastirii Eebbissan.
Baasii Doolaara Ameerikaa Miiliyoona 150 kan ijaarame Paarkii Indastirii Dirree Dhawaa kan arra Eebbifame kana Muumicha Ministeera Itiyoophiyaa waliin kan Ebbisiisan Pirezidaantii Bulchiinsa Mootummaa Naannoo Oromiyaa Obbo Shimallis Abdiisaa ; Pirezidaantii Bulchiinsa Mootummaa Naannoo Somaalee Obbo Musxafee Mahamadii ; Hooganaa Waajira Paartii Badhaadhina Itiyoophiyaa Obbo Binaalif Anduwaalam fi Kantiibaan Bulchiinsa Magaalaa Dirree Dhawaa Obbo Ahma…
Dhaabatni Qalma Foon Beeyladaa Gabaa alaaf dhiheessu Eebbifame.
Dirree Dhawaatti Dhaabatni Foon Beeyladaa qaluun Gabaa alaaf dhiheesuuf dandeesisu Jiilli Muummee Ministeera D.r Abiyyii Ahmadiin duurfamuun eebbifameera. Dhaabatni Qalma Beeyladaa kan magaala Dirree Dhawaa irraa KM 5 fageenya ta’u irratti Araddaa Baadiyaa Jalloo Balinaa Ganda Hulaa yuusufitti ijaarame kun guyyaatti Gaala hanga 1000 fi Hoolaa fi Re’ee hanga kum 3 quluudhaan qindeessee erguu akka…
የኢፌድሬ ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክን መርቀው ከፈቱ::
የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አህመድ፤ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር ደመቀ መኮንን ፤ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ፤የኢትዮጵያ ብልፅግና ፅፈት ቤት ኃላፊ አቶ ብናልፍ አንዷለም እንዲሁም የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የድሬደዋ ኢንዱስትሪያል ፖርክን መርቀው ከፍተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ መርቀው የከፈቱት የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ በ150 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው ነው ተብሏል። የኢንዱስትሪ…
አዳዲስ በወጡ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መቆጣጠርና መከላከል መመሪያዎች ዙሪያ ምክክር ተካሄደ፡፡
ባለፈዉ የፈረንጆች አመት መገባደጃ ላይ የተከሰተዉን የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላክል በሀገራችን ወረርሽኙን ለመከላከል ለመቆጣጠር እንዲቻል በኢፌድሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እና በት/ት ሚኒስቴር በወጡ መመሪያዎች ዙሪያ የድሬ ደዋ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮችና የድርጅት አመራሮች ምክክር አካሄዱ፡፡ በዚህ የምክክር መድረክ ላይ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን መቆጣጠርና መከላከልን በወጣዉ መመሪያ ቁጥር 30/2013 በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ውስጥ ሆነን ትምህርትና ስልጠና ለማስቀጠል የሳይንስና…


