የሕዳሴውን ግድብ ቀሪ ሥራዎችን ለማጠናቀቅ 40 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ ::

    ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ቀሪ ሥራዎችን ለማጠናቀቅ ወደ 40 ቢሊዮን ብር ገደማ እንደሚያስፈልግ የግድቡ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽ/ቤት አስታወቀ። ለግድቡ ግንባታ በአጠቃላይ 160 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ እና እስካሁን ድረስም 121 ቢሊዮን ብር ወጪ መደረጉን በጽ/ቤቱ የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ኃይሉ አብርሃም ለኢዜአ ተናግረዋል። በ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ለግድቡ 507 ሚሊዮን…

    Read More

      በአስተዳደሩ የሚኖሩ ነዋሪዎች የኮሮና ቫይረስን በተገቢው መልክ የመከላከል ጥንቃቄዎችን እየተገበሩ አለመሆናቸውን የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ በጥናታዊ ፁሁፍ ማረጋገጡን አመልክተዋል፡፡

      ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ለአከባቢው ማህበረሰብ የሚሰጠውን አገልግሎቶች አንዱ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ችግሮችን በሚቀረፍበት መንገዶች በጥናት የተደገፉ የመፍትሄ ሀሳቦች ለማቅረብ ጥናቶች ይደረጋሉ፡፡ በዩኒቨርስቲው የተለያዩ የትምህርት ክፍሎች የተሰሩትን በተለይም ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ህብረተሰቡ የሚያደርጋቸውን ቅድመ ጥንቃቄ እና ጉድለቶችን የሚያሳይ የተለያዩ ጥናቶች የቀረቡ ሲሆን በህብረተቡ ከሚወሰዱ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ መንገዶች ከግማሽ በታች ማለትም (40%) ብቻ የመከላከል ጥንቃቄዎች ይተገብራሉ ብለዋል…

      Read More

        በአስተዳደሩ የገቢ አሰባሰብ ቴክኖሎጂ የማስጀመሪያ ስነ-ስርዓት ተካሄደ፡፡

        የአስተዳደሩ ገቢዎች ባለስልጣን በሲግታክስ (Standard Integrated Government Tax Administration system) ቴክኖሎጂ የማስጀመሪያ እና የምስጋና ስነ ስርዓት የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች እና የባለስልጣኑ ፈፃሚ እንዲሁም ባለሙያዎች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አሀመድ መሀመድ ቡህ በስነ ስርአቱ ላይ እንደተናገሩት የታክስ አሰባበሰብ ስርዓቱ ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጂ ተጠቅሞ በመስራት በአግባቡ ግብርን ለመሰብሰብና ቀጣይነት ያለውን ልማት የሚናፍቅ ድህነትን የሚጠየፍ ህዝብ እና…

        Read More

          በሚቀጥሉት 10 አመታት 154,836 ዜጎች የስራ እድል በመፍጠር ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ ለማድረግ መታቀዱ ተገለፀ::

          የቀጣይ 10 አመት የልማት እቅድ ዙሪያ ምክክር እየተካሄደ በሚገኘዉ የድሬ ደዋ የቀጣይ 10 አመት የልማት እቅድ ላይ የኢኮኖሚ ዘርፍ በቀጣይ 10 አመት ለማከናወን ከታቀዱ ዋና ዋና ግቦች መካከል አስተዳደሩ ያለውን የስራ አጥ ምጣኔ አሁን ካለበትየስራ አጥ ምጣኔ 25.3 በመቶ በየዓመቱ በአማካኝ 1.7 በመቶ በመቀነስ በ2022 መጨረሻ የከተማ ስራ አጥ ምጣኔ ወደ 8. በመቶ በማድረስ በአማካኝ…

          Read More

            Wakaalada dakhliga ee ismaamulka ayaa ku talaabsatay isticmaalista teknoolojiyadaha casriga ee loo isticmaalo dakhli uruurinta.

            Munaasibad heer sare ah oo loogu talo galay hawlgalinta teknoolojiyadaha casriga ee loo uruuriyo dakhliga ayaa waxaa kazoo qayb galay masuuliyinta sare ee ismaamulka waxaana qudbadi furitaanka soo jeediyay duqa ismaamulka mudane axmed maxamed buux oo sheegay in loo baahan yahay in la helo muwaadiniin si daacadnimo ku dheehan tahay u bixiya canshuuraha iyado dhabada…

            Read More

              Waxaa la sheegay in guud ahaan laga dhameeyay bariga dalkeenan ayaxi soo weeraray lagana hor tagay khasaarahi uu dhalin kari lahaa.

              Todobaadki aanu soo dhaafnay ayaa waxaa bariga dalkeenan deegaanada jaarka ku ah sida deegaanka soomaalida, bariga hararge ee deegaanka oromada, deegaanka hararida iyo waliba sidoo kele ismaamulkani diri dhabe ayaa khasaare u gaystay beeralayda iyo waliba dhir daaqsimeedka. Haddaba waxaa shir jaraa`id oo ay si wadajir ah u bixiyeen madaxa xafiiska beeraha,biyaha macdanta iyo tamarta…

              Read More

                በአስተዳደሩ ብሎም ኦሮሚያ ክልል በምስራቅና ምዕራብ ሀረርጌ እንዲሁም በሶማሌ ክልል የተከሰተውን የበረሃ የአንበጣ ለመከላከል የተወሰዱ ያሉትን ሥራዎች አበረታች ውጤት ማስመዘገብ እንደተቻለ ተገለጸ፡፡

                በምስራቁ የአገራችን ክፍል አጎረባች ክልሎች ከባለፈው ዓመት አጋማሽ ጀምሮ የተከሰተውን የበረሃ አንበጣ ለመከላክል የተደረጉ የማጥፋት ዘመቻ እና የደረሰውን ውድመት የአስተዳደሩ ግብርና፣ ውሃ፣ ማዕድንና ኢኔርጂ ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ እና የኦሮሚያ ግብርና ተፈጥሮ ሀብት ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ጌቱ ገመቹ የአንበጣ መከላከል ግብረ ሃይል የሥራ እንቅስቃሴና የተገኙ ውጤቶችን ለሚዲያ ባለሞያ መግለጫ ሰተዋል፡፡ ግብረ ሃይሉ ባሳለፍናቸው…

                Read More

                  የድሬደዋ የቀጣይ 10 አመት እቅድ ላይ ምክክር መካሄድ ተጀመረ::

                  የድሬደዋ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች እና የድሪጅት ከፍተኛ አመራሮች የተሳተፉበት ከዛሬ ጥቅምት 12 ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሁለት ቀናት የሚቆይ ያለፉት 10 አመታት ዋና ዋና አፈጻጸሞች እና የቀጣይ 10 አመት የልማት እቅድ ዙሪያ ምክክር መካሄድ ተጀመረ ፡፡ በዚህ የምክክር መድረክ ላይ በአሁኑ ሰዓት የኢኮኖሚ ዘርፍ ያለፉት 10 አመታት ዋና ዋና አፈጻጸሞች እና የቀጣይ 10 አመት የልማት እቅድ ቀርቦ…

                  Read More

                    የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የወጣውን መመሪያ መጣስ እስከ ሁለት ዓመት በሚደርስ እስራት ያስቀጣል – ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ

                    አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል እና ለመቆጣጣር የወጣውን መመሪያ ቁጥር 30/2013 መጣስ እስከ ሁለት አመት በሚደርስ እስራት እንደሚያስቀጣ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ። ኢትዮጵያ የዓለም የጤና ድርጅት ማሳሰቢያን መሠረት በማድረግ የወረርሽኙን መስፋፋት ለመቀነስ ያስችል ዘንድ የአስቸካይ ጊዜ አዋጅ እና መመሪያዎችን በማውጣት ስትተገብር መቆየቷን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታውሷል። የአስቸኳይ…

                    Read More

                      የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን መቆጣጠርና መከላከልን አስመልክቶ የወጣውን አዲስ መመሪያ ለባለድርሻ አካላት የማስተዋወቂያ መድረክ ተካሄደ፡፡

                      መድረኩ የተካሄደው ከተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለተውጣጡ እና ጉዳዩ ለሚመለከታቸው አካላት ነው፡፡ በመድረኩ ላይ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ለምለም በዛብህ በኮቪድ-19 ምክኒያት ወረርሽኙን ለመከላከል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጆ በአዋጁ መሰረት ስንመራ የነበረ ሲሆን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከተነሳ በኋላ ኮቪድ-19ን ከመከላከል አንፃር ዝንጉነት እንዳይፈጠር በጤና ጥበቃ ሚ/ር እና የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጋራ በመሆን…

                      Read More