የምንደመረው በአንድ ጭንቅላት ለማሰብ ሳይሆን፣ ለአንድ ሀገር ለማሰብ ነው፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመደመር እሳቤ ዙሪያ አራተኛ መጽሐፋቸውን አስመርቀዋል። የመደመር መንግሥት የተሰኘው መጽሐፋቸው በቀደሙት የመደመር መፃሕፍት የተቀመጡ ነጥቦች ወደ መንግሥታዊ ወይም ተቋማዊ ፍኖት የሚመጡበትን ዓውድ የሚያትት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ፥ ኢትዮጵያ ለሁላችንም ትበቃለች፤ የምንደመረው በአንድ ጭንቅላት ለማሰብ ሳይሆን ለአንድ ሀገር ለማሰብ ነው ሲሉ ተናግረዋል። የአቅም እና የአቋም ድምር…

Read More

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሀገራችን የጀመረችውን የብልፅግና ጉዞ በከፍተኛ ሁኔታ ያፋጥናል ሲሉ የድሬዳዋ ነዋሪዎች ተናገሩ

የታላቁ የኢትዮጵያን ህዳሴ ግድብ ምርቃትን ምክንያት በማድረግ በድሬዳዋው አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴስ ትምህርት ቤት ካሳለፍነው እሁድ ጀምሮ የፎቶግራፍ አውደርዕይ እየተካሄደ ይገኛል። በዚህም በፎቶ አውደርእዩ ተዘዋውረው ሲጎበኙ ያነጋገርናቸው የድሬዳዋ ነዋሪዎች በግድቡ ለምርቃት መብቃት ከፍተኛ ደስታ እንደተሰማቸው ገልፀው፤ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለሀገራችን ህዝብ የይቻላል መንፈስን ያላበሰ ትልቅ ፕሮጀክት ነው ሲሉ ተናግረዋል። እኛ ኢትዮጲያኖች በህብረትና በአንድነት በመቆም ሁሉንም…

Read More

የታላቁ የኢትዮጵያን ህዳሴ ግደብ መጠናቀቅ እንደ ሀገር ስንተባበር ማሳካት የማንችለው ግብ እንደሌለ ማሳያ ነው ሲሉ የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

የግድቡን ምርቃት ምክኒያት በማድረግ በድሬዳዋው አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴስ ትምህርት ቤት የፎቶግራፍ አውደርዕይ እየተካሄደ ይገኛል። የኢትዮጵያዊያን በአባይ ወንዝን ተጠቀሞ የመልማት የዘመናት መሻት ከረጅም ጊዜያት በኋላ በታላቁ የህዳሴ ግድብ መገንባት እውን ሆኗል። ይህንን የአባይን ለሀገር እና ለህዝብ ፍላጎት ለማዋል በየዘመናቱ የተሰሩ ስራዎችን የሚያሳይ የፎቶ አወደርዕይ በአሊያንስ ኢትዮፍራንሴስ ትምህርት ቤት ተከፍቶ እይታየ ይገኛል። በኹነቱ ላይ ከታደሙት መካከል ወ/ሮ…

Read More

በቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት በ2017 ዓ.ም ውጤታማ ስራዋች መሰራታቸው ተገለፀ

የድሬዳዋ አስተዳደር በ2017 ዓ.ም የተጀመረውና ለተከታታይ 5 አመት የሚተገበረው የቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ባለፈው ዓመት ውጤታማ ስራዋች ማስመዝገብ መቻሉ የገለፁት የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ እና ስትሪንግ ኮሚቴ ሰብሳቢ ክቡር አቶ ሀርቢ ቡህ የ2018 በጀት አመት እቅዱን በማፅደቅ የገጠሩን ህብረተሰብ ብልፅግና ለማረጋገጥም 6መቶ ሚሊዮን ብር በላይ በጀት መያዙን ገልፀዋል። ምክትል ከንቲባው አክለውም በ2018 በጀት አመት ቀደም…

Read More

Agarsiifni suraa imala ijaarsa Hidha haaromsa Guddicha Itoophiyaa baname

‎Bulchiinsa Dirree dhawaatti Agarsiisa suuraa Hidha haaromsa Guddicha Itoophiyaa mul’isu Egzibishiniin Agarsiisa suraa imala Waggoota 14 kan mul’isu Dirree Dhawaatti baname. ‎ ‎S baniinsa Agarsiisa suraa kana irratti haasaa kan taasisan Kantiibaan Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo Kadiir juhaar akka jedhanitti ijaarsi Hidha Haaromsa Guddichaa Itoophiyaa nuti lammiiwan Biyya teenyaa guutuun hiyyummaa fi boodatti haftummaa keessaa…

Read More

ከ 3 መቶ በላይ ለሚሆኑ ችግረኛ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተበረከተ

የድሬዳዋ አስተዳደር ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከቼንትሮ አዩቲ ፔር ሊ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር አዲስ ዓመትን በማስመልከት ለችግረኛ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተበርክቷል። በዚህም በመርሃ-ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ሴቶች፣ ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሁክሚያ መሀመድ በድሬዳዋ አስተዳደር በገጠርም በከተማም ለሚገኙ አቅመ ደካማ ወገኖች ድጋፍ እየተበረከተ መሆኑን ገልፀው፤ በዛሬው ዕለትም ችግረኛ ተማሪዎች…

Read More

የኢትዮጵያውያን ታላቅ የብርታትና ጥንካሬ መገለጫ የሆነው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መመረቅን አስመልክቶ የፎቶ አውደርዕይ ተካሄደ

የአንድነት አርማ የሆነው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በርካታ ህዝብ የሳተፈበት የፎቶ አውደርዕይ በድሬዳዋ በኢትዮ አልያንስ ፍራንሲስ ማዕከል የፎቶ አውደርዕይ ተካሂዷል። የፎቶ አውደ ርዕዩ በዋናነት የተዘጋጀው የአስተዳደሩ ህዝብ በህዳሴ ግድብ ታሪካዊ ተሳትፎውን እና ድጋፍ ለመዘከር ያለመ መርሃ ግብር መሆኑ ተገልጿል። በፎቶው አውደርዕዩም የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ተገኝተው እንደተናገሩት የኢትዮጲውያን የውል ውጤት…

Read More

አንድነታችንን በማጠናከር የመተባበርና መተጋገዝ ባህላችንን ልናጎለብት ይገባል” ፦የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር

ከንቲባው በዋሂል ክላስተር በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለአቅመ ደካማ ነዋሪዎች ለሁለት መቶ ተማሪዎች የትምህርት መማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍን ዛሬ አስረክበዋል። ድጋፉ የድሬዳዋ አስተዳደር ሴቶች፣ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከስቼንትሮ ኣዩቲፔር ሊ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር አዲስ አመትን በማስመልስት የተደረገ ነው። የድሬዳዋ አስተዳደር የሴቶች፣ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከቼንትሮ አዩቲ ፔር ሊ’ትዮፕያ ግብረሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር አዲስ ዓመትን በማስመልከት በዋሂል ክላስተር…

Read More

የአዲስ ዓመት በዓልን ለሀገራችን በርካታ ውለታ ከዋሉ አረጋዉያን ጋር በጋራ ማሳለፋችን አስደስቶናል ሲሉ የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አመራር እና ሰራተኞች ተናገሩ

የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አመራር እና ሰራተኞች አዲስ ዓመትን አስመልክቶ በሜቄዶንያ አረጋውያን መርጃ ማዕከል በመገኘት ማዕድ አጋርተዋል፤ በዓልንም በጋራ አክብረዋል። በዚህም በመርሃ-ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ብሩክ ፈለቀ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን በማስተላለፍ፤ ቢሮው በየጊዜው ማዕከሉን እንደሚጎበኝ ገልፀው የዛሬ ፕሮግራምም በዋነኝነት በዓሉን በጋራ በፍቅር እና በመተሳሰብ ለማክበር መሆኑንን ተናግረዋል።…

Read More

“አዲሱን ዓመት በደስታ አስጀመራችሁኝ ልጆቼንም ሰበሰባችሁልኝ”

እናት ሀምዲያ መሀመድ የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ገንብቶ ያጠናቀቀውን የአቅመ ደካማ ቤት በዛሬው ዕለት ቁልፉን ለባለቤቱ አስረከበ። ቢሮው የራሳቸው 3 ልጆች በተጨማሪ ደግሞ የሚያሳድጓቸው 2 ልጆች በድምሩ የ5 ልጆች እናት የሆኑትን የእናት ሀምዲያ መሀመድ ቤትን ዘመናዊ እና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ገንብቶ በማጠናቀቅ አስረክቧል። በዚህም በመርሃ-ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት…

Read More