የድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽፈት ቤት ለከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና መስጠት ጀመረ

ስልጠናው በአምስት ርዕሰ ጉዳዮች ለሶስት ቀናት የሚቆይ ይሆናል። በዚህም በስልጠና መድረኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈቲያ አደን፣ አቶ ዛዲግ አብርሃ የአፍሪካ ልህቀት አካዳሚ ፕሬዝዳንት፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ እንዲሁም የካቢኔ አባላትና በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች እየተሳተፉ ይገኛሉ። በኤደን ሳሙኤል…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የካዛንቺስን የኮሪደር ልማት በይፋ መረቁ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የካዛንቺስን የኮሪደር ልማት በይፋ መረቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምረቃው ወቅት፥ ከተሞቻችንን የማዘመን ሰፊ ጥረት አይነተኛ ማሳያ የሆነውን በካዛንቺስ ያለዉን የኮሪደር ልማት ክፍል በይፋ መርቀናል ብለዋል። የተጎሳቆሉ እና በእጅጉ የተጎዱ ቤቶች እና ከባቢ መገኛ የነበረው ካዛንቺስ ዛሬ የጋራ ጥረት እና ለውጥ ሽልማታችን ሆኖ ተገኝቷልም ነው ያሉት። ከዚሁ አካባቢ ተነስተው ለማኅበረሰባችን የከበረ የኑሮ…

Read More

የቬይትናም ልምድ ለኢትዮጵያ የማንሰራራት ዘመን ምሳሌ የሚሆን ነው፦ ቢልለኔ ስዩም

ቬይትናም በብዙ ዘርፍ ያመጣችው ተጨባጭ ለውጥ ለኢትዮጵያ የማንሰራራት ዘመን ምሳሌ ሊሆን እንደሚችል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም ተናግረዋል። በሃምሳ ዓመታት የኢትዮ-ቬይትናም የዲፕሎማሲ ግንኙነት ታሪክ በመሪ ደረጃ የተደረገው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጉብኝት በመንግሥት እና በፓርቲ አመራሮች ደረጃ ጠቃሚ ውይይቶች መደረጋቸውን አስታውሰዋል፡፡ ቬይትናም የሶላር ፓነሎችን እያመረተ ወደ ውጭ የሚልክ ቶዮ ሶላር…

Read More

የትንሳኤ በዓል የተራቡትን በማላት የታመሙትን በመጠየቅና የተቸገሩትን በመርዳት ማክበር አለብን:: ፓስተር ሚኪያስ ታየ

የድሬዳዋ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ሕብረት የትንሳዔ በዓልን በድሬ ዳዋ አለም አቀፍ ስተታዲየም አከበሩ። በስነ-ስርዓቱ የድሬዳዋ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ሕብረት ሰብሳቢ ፓስተር ሚኪያስ ታየ ይህ በዓል በወንጌላውያን በአመት ከሚከበሩት በዓላት መካከል ትልቁና ዋነኛው መሆኑን ጠቅሰው የሰው ልጅ በሃጢዓተኛነቱ የተወሰነበትን ሞት እየሱስ ጌታ መስዋዕት ሆነው ዳግም ከሞት የተነሳበትን ቀን የምናስታውስበት ነው ብሏል። በባዓሉ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት…

Read More

በዩኔስኮ የአለም የማይዳሰስ ቅርስ ሆኖ ከተመዘገበ ሁለተኛ አመቱን የያዘው የሹዋል ኢድ በዓል በድሬዳዋ በድምቀት ተከበረ

1446ተኛው ሒጅርያ ሹዋሊድ ክብረ በዓል “የአንድነት፣ የሰላም፣ የልማትና የብልፅግና ተምሳሌት” በሚል መሪ ቃል በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ በድምቀት ተከብሯል። በዚህም በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር በሀረሪ ብሔረሰብ ልዩ ባህላዊ መገለጫ ለሆነው የሸዋል ዒድ ክብረ በአል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። ከንቲባ ከድር አያይዘውም በዓሉ ሰላምን፣ ፍቅርንና መቻቻልን የሚያንጸባርቅ በመሆኑ ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ ለቀጣይ…

Read More

የኢትዮጵያ ትንሳኤ ቅርብ ነው፤ እኛም እናያለን፣ ልጆቻችንም ይወርሳሉ፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የትንሳኤ በዓልን በገላን ጉራ ከሚገኙ የካሳንቺስ የልማት ተነሺዎች ጋር አሳልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ተከትሎ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት መልዕክት፥ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ቅርብ ነው፤ እኛም እናያለን፣ ልጆቻችንም ይወርሳሉ ብለዋል። ጎስቋላ የነበረውን ከተማ እንቀይረው ያልነው ለጋራ ጥቅም፣ ለልጆቻችን ደስታ እና መጻኢውን ዘመን ለማሳመር ብቻ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ የተለወጠችና ከልመና የወጣች ሀገር…

Read More

ዜና/”የህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያንን እና ትውልደ ኢትዮጵያዉያንን በአንድ አስተሳስሮ ወደ ልማት ያስገባና ወሳኝ የኢኮኖሚ ሴንተር እንቅስቃሴ መሆኑ በተፋጠነ ርብርብ አጠናቆ በሙሉ አቅሙ ስራ እንዲጀምር ርብርብ ማድረግ ይገባል”

DGC መጋቢት 26/2017 “ኢትዮጵያ ትችላለች” በሚል መሪ ቃል የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከድሬዳዋ አስተዳደር የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ የተጣለበትን 14ኛ አመት በዓል የሚዘክር የውይይት መድረክ አካሄደ። በዚህም በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ ይህ ቀን የሚከበረው ሀገራችን ኢትዮጲያ በመጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ለተበሰረው…

Read More

የድሬዳዋ ልማት ማህበር የሚያስገነባውን የባለ ሰባት ወለል ህንጻ ግንባታ እና የሚያከናውናቸውን የልማት ስራዎች እስመልክቶ ከድሬዳዋ የሆቴል ባለቤቶችና ስራ አስኪያጆች ጋር ተወያየ፡፡

#DGC መጋቢት 27/2017 የድሬዳዋ ልማት ማህበር በአዲስ መልክ ተደራጅቶ ወደ ስራ ከገባ ወዲህ አበረታች የልማት ስራዎችን እያከናወነ መሆኑን የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤትና የካቢኔ ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ገበየሁ ጥላሁን ጠቅሰው በተለየም የልማት ማህበሩ ቋሚ የገቢ ምንጭ እንዲኖረው ለማስቻል የሚያስገነባው ሁለገብ ባለ ሰባት ወለል ህንጻ መንግስት የማይሸፍናቸውን የልማት ክፍተቶች በሞሙላት ረገድ ትልቅ አቅም እንደሚፈጥር ገልጸዋል፡፡ የልማት…

Read More

በኢ.ፌ.ድ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር የምስራቅ ግንባር የስፖርት ፌስቲቫል ውድድር ተጀመረ

#DGC መጋቢት 27/2017 በኢ.ፌ.ድ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር የምስራቅ ግንባር ደረጃ 3 ሆስፒታል የ9 ዙር የክሊኒካል ነርስ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል ውድድር ተጀመረ ስፖርታዊ ፌስቲቫሉ በዋናነት ሰራዊቱ በአካል፣ በመንፈስ፣ በስነልቦና እና በማህበራዊ ግንኙነትን ወደ ላቀ ደረጃ በማሸጋገር ወንድማማችነት ለማጠናከር እንደሆነ ተገልጿል። በመርሀግብሩም ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የምስራቅ ግንባር ሆስፒታል አዛዥ ኮ/ል ብርሃኑ ዘውዴ ስፖርታዊ ፌስቲቫሉ መዘጋጀቱ ጥቅሙ የጎላ መሆኑን…

Read More

በድሬዳዋ አሸዋ የገበያ ስፍራ በተከሰተው የእሳት አደጋ ለተጎዱ ወገኖችን በካቢኔ ውሳኔ መሰረት በዚህ አመት የግብር እፎይታ ተደረገ

#DGC መጋቢት 26/2017 በተጨማሪም በዚህ አመት ለ 457 ነጋዴዎች በመንግስት የመስሪያ ቦታ ምችችት የተደረገ ሲሆን ከ 1 ሺ ካሬ ሜትር በላይ ተጨማሪ መሬት መዘጋጀቱንም የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ ገልፀዋል። በተጨማሪም ለነጋዴዎች አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ ህንፃ እንዲገነባ የመሬት ድጋፍ እየተደረገ ሲሆን ነጋዴዎችም የተሻለ ህንፃ እንዲሰሩ ካርታ መሰጠቱ ተገልጿል። በአንድ ወር ጊዜ ውስጥም…

Read More