የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ በእውቀትና በክህሎት ሊመራ እንደሚገባ ተገለፀ።

#DGC መጋቢት 26/2017 በድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ ፣ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ በአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ በተኪ ምርት ስትራቴጂ ፕላን እና በአምራች ኢንዱስትሪና አቅም ልማት ዙሪያ ለቢሮው ማኔጅመንት አባላት እና ለድሬ ታምርት ንቅናቄ ክላስተር ኮሚቴ የአቅም ልማት መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የቢሮው ምክትል እና አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ልማት ኤጀንሲ ኃላፊ አቶ አብዲ ሙክታር አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ የሰለጠነ የሰው ሃይል…

Read More

“የህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያንን እና ትውልደ ኢትዮጵያዉያንን በአንድ አስተሳስሮ ወደ ልማት ያስገባና ወሳኝ የኢኮኖሚ ሴንተር እንቅስቃሴ መሆኑ በተፋጠነ ርብርብ አጠናቆ በሙሉ አቅሙ ስራ እንዲጀምር ርብርብ ማድረግ ይገባል”

የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ #DGC መጋቢት 26/2017 “ኢትዮጵያ ትችላለች” በሚል መሪ ቃል የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከድሬዳዋ አስተዳደር የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ የተጣለበትን 14ኛ አመት በዓል የሚዘክር የውይይት መድረክ አካሄደ። በዚህም በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ ይህ ቀን የሚከበረው…

Read More

የ9 ወር የተቋማት እና የወረዳዋች የመልካም አስተዳደር እቅድ አፈፃፀም ተገመገመ

የአስተዳደሩ የመልካም አስተዳደር የሕዝብ ቅሬታና አቤቱታ ጽ/ቤት አዘጋጅነት የ2017 በጀት ዓመት የተቋማትና የከተማ ወረዳዎች የለወጥ ስራዎችና የመልካም አስተደደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክቶሬቶችና የወረዳዎች የሲቪል ሰርቪስና የሰዉ ሀብት ልማት ማስተባበሪያዎች በተገኙበት የ9 ወር እቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ተካሄደ። በመድረኩ የአስተዳደሩ የመልካም አስተዳደር:የሕዝብ ቅሬታና አቤቱታ እና የከንቲባ ጽ/ቤት የካቢኔ ጉዳዮች ም/ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ሰአዳ አዋሌ እንደተናገሩት በወረዳም ሆነ በሴክተር…

Read More

የመጋቢታዊያን የለውጥ ፍሬዎችና የነገ ተስፋዎች” በሚል መሪ ቃል የድሬዳዋ አስተዳደር የብልፅግና ህብረት አባላት የውይይት መድረክ አካሄዱ::

#DGC መጋቢት 18/2017 በመድረኩም “የመጋቢታዊያን የለውጥ ፍሬዎችና የነገ ተስፋዎች” በሚል ሰነድ የቀረበ ሲሆን በሰነዱም በለውጡ በተገኙ የልማት ትሩፋቶች የተፈቱ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን፣ የልማት ስራዎች ውጤታማነት እና ሌሎችንም መሰል ዝርዝር ሀሳቦች ቀርቦ ሰፊ ውይይት ተካሄዶባቸዋል ። የመጋቢት ወር በኢትዮጵያ ልዩ ልዩ ታሪካዊ ክንውኖች የተከናወኑበት እንደሆነ በመድረኩ የተገለፀ ሲሆን በኢትዮጵያ ራስን የመቻል ልዕልና ውሳኔ ማሳያ የሆነው የታላቁ…

Read More

የፋይናንስ ተቋማትን የወንጀል እና የጥቃት ተጋላጭነት ለመቀነስ በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ

#DGC መጋቢት 18/2017 የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የፋይናንስ ተቋማትን የወንጀል ተጋላጭነት ለመቀነስ የሚያስችል የውይይት መድረክ በድሬዳዋ ከሚገኙ የፋይናንስ ተቋማት አመራሮች ጋር አካሄደ። በዚህም በመድረኩ የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር አለሙ መግራ በአሁኑ ጊዜ ከፋይናንስ ተቋማት ጋር ተያይዞ የሚስተዋለውን ወንጀል መከላከል አስፈላጊ በመሆኑን በመግለፅ፤ እንደ ድሬዳዋ አስተዳደር ወንጀሉን በጋራ ለመከላከልና ተጋላጭነትን ለማሶገድ በጋራ ተቀናጅቶ መስራት…

Read More

የመጋቢታዊያን የለውጥ ፍሬዎችና የነገ ተስፋዎች” በሚል መሪ ቃል የድሬዳዋ አስተዳደር በመንግስት ተቋማት የብልፅግና ህብረት አባላት የውይይት መድረክ እያካሄዱ ይገኛል::

የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ እና የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ቢሮ በዛሬው እለት አካሄደዋል። በለውጡ ሂደት ውስጥ የተሰሩ ሰው ተኮር ስራዎች፣ የተፈቱ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን፣ የልማት ስራዎች ውጤታማነት እና ሌሎችንም መሰል ዝርዝር ሀሳቦችን በመድረኩ ማብራሪያ ተሰቶባቸዋል። የመጋቢት ወር በኢትዮጵያ ልዩ ልዩ ታሪካዊ ክንውኖች የተከናወኑበት እንደሆነ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ብሩክ ፈለቀ በመግለፅ…

Read More

የተፈጥሮ ሃብት እንክብካቤና የጎርፍ ተጋላጭነትን መቀነስ ላይ ትኩረት ያደረገው የSUNCASA ፕሮጀክት ተጨባጭ ለውጥ እያመጣ መሆኑ ተገለፀ::

#DGC መጋቢት 17/2017 በድሬዳዋ አስተዳደር የአካባቢ የደንና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣንና በአጋር አካላት ትብብር እየተተገበረ የሚኝው የSUNCASA ፕሮጀክት የአንድ አመት የስራ አፈፃፀም የባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ ተገምግሟል። የድሬዳዋ አስተዳደር የአካባቢ የደንና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን ስራ አስኪያጅ አቶ አብዱ መሀመድ ፕሮጀክቶች በአንድ መህበረሰብ ያሉ ችግሮችን ለመቅረፍ ታስበው የሚከናወኑ መሆናቸውን ገልፀው የSUNCASA ፕሮጀክት ከጎርፍ ጋር ተያይዞ ያሉ…

Read More

ጻውዒት ጥቆማ ፕረዚደንት ጊዝያዊ ምምሕዳር ትግራይ

ንመላእ ህዝቢ ትግራይ ከምዝፍለጥ በመሰረት ሕገ መንግስቲ ፈዴሪኢ 62(9)፣ ከምኡውን በመሰረት ስምምዕነት ፕሪቶሪያን ኣብ ክልላት ምእታው ጣልቃ መንግስቲ ፈዴራል ንምድንጋግ ብዝወጸ አዋጅ ቁጽሪ 359/1995 መሠረት፣ ከምኡውን ምምስራት ኣሳታፊ ግዚያዊ ምምሕዳር መንግስቲ ትግራይ ብዝምልከት ዝተደንገገ ናይ ቤት ምኽሪ ሚንስተራት ደንቢ ቁጥር 533/2015 መሠረት ዝቆመ ጊዚያዊ ምምሕዳር ትግራይ ንክልተ ዓመታት ኣብ ስራሕ ምጽንሑ ይፍለጥ። በመሰረት ኣወጅ 359/1995…

Read More

የብልፅግና ፓርቲ ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ወጣቶች ክንፍ ከድሬደዋ አስተዳደር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ባለስልጣን ጋር በመቀናጀት ያዘጋጀው ”በጎነት በሆስፒታል!!” የታመሙ ወገኖችን የመጎብኘትና የድጋፍ መርሀግብር ተካሄደ።

በመርሀ ግብሩ ላይ በመንገድ ትራፊክ አደጋና በተለያዩ ምክንያት በሆስፒታል አልጋ ላሉ ወገኖች የገንዘብ እና አይነት ድጋፍ ተደርጓል። በመርሀግብሩ ላይ በመገኘት ድጋፋን ከተለያዩ እንግዶች ጋር ያስረከቡት በመድረኩ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርጫፍ ፅ/ፈት ቤት አደረጃጀት ዘርፍ ሃላፊ አቶ ደረጃ ፀጋዬ ብልፅግና ሰው ተኮር ፓርቲ ስንል በተጨባጭ በሁሉም መልኩ ከወገናችን ጎን መሆናችንን በማሳየት ነው…

Read More

በአስተዳደሩ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶች የወጣቶችን ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ናቸዉ ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የወጣቶች ክንፍ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ገዛህኝ አዳርጌ ገለጹ

#DGC መጋቢት 16/2017 በአስተዳደሩ በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት በወጣቶች ክንፍ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ በአቶ ገዛህኝ አዳርጌ የተመራው የብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች ክንፍ አባላት፤ እንዲሁም በአስተዳደሩ ከሚገኙ የተለያዩ አደረጃጀቶች የተውጣጡ ወጣቶች እየተሰሩ ያሉ ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶችን ተዘዋውረው ጓብኝተዋል። በጉብኝት መርሀ ግብሩም በአስተዳደሩ በራስ አቅም እየተገነቡ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን የሲቪክ ሴንተር ፣የድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስቴዲየም፣የኢትዮጵያ አየር ሀይል 3ኛ አየር ምድብን፣የኮሪደር…

Read More