በሁለተኛው የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ላይ የተላለፉ ውሳኔዎችንና አቅጣጫዎችን መነሻ ማድረግ በተዘጋጀ የ90 ቀናት እቅድ በድሬዳዋ አስተዳደር የውይይት መድረክ ከአመራሮች ጋር በዛሬው እለት ተካሄደ

መድረኩንም የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ አስጀምረውታል። በዚህም ሀገራችን የጀመረችውን የብልፅግና ጉዞ ለማፋጠን በሁለተኛው የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ላይ የተላለፉ ውሳኔዎችንና አቅጣጫዎችን ተረድቶ በቁርጠኝነት መፈፀም እንደሚገባም ከመድረኩ ተገልጿል። በኤደን ሳሙኤል ፎቶ:-አገኘሁ ሸዋረጋ

Read More

በድሬዳዋ ከተማ“ አብሮነት ለበጎነት “ በሚል መሪ ሐሳብ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድሬዳዋ ዲስትሪክት በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ማእድ አጋራ

#DGC መጋቢት 16/2017 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማህበራዊ ኃላፊነቱን በመወጣት ረገድ አርአያነቱን ሌሎች የፋይናንስ ተቋማትም ሊከተሉት እንደሚገባቸው ገልጸዋል ፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሀገር ኢኮኖሚ እድገት እና ስኬት እያበረከተ ካለው አስተዋጾና አገልግሎት ባሻገር ከሚያገኘው ትርፍ ላይ እና ሰራተኞቹን በማስተባበር ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ከሚያደርጋቸው ተግባራት መካከከል ይህ በድሬዳዋ ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች “አብሮነት ለበጎነት…

Read More

በድሬዳዋ ከተማ“ አብሮነት ለበጎነት “ በሚል መሪ ሐሳብ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድሬዳዋ ዲስትሪክት በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ማእድ አጋራ

#DGC መጋቢት 16/2017 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማህበራዊ ኃላፊነቱን በመወጣት ረገድ አርአያነቱን ሌሎች የፋይናንስ ተቋማትም ሊከተሉት እንደሚገባቸው ገልጸዋል ፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሀገር ኢኮኖሚ እድገት እና ስኬት እያበረከተ ካለው አስተዋጾና አገልግሎት ባሻገር ከሚያገኘው ትርፍ ላይ እና ሰራተኞቹን በማስተባበር ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ከሚያደርጋቸው ተግባራት መካከከል ይህ በድሬዳዋ ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች “አብሮነት ለበጎነት…

Read More

“የመጋቢታዊያን የለዉጥ ፍሬዎችና የነገ ተስፋዎች”

#DGC መጋቢት 16/2017 የብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት “የመጋቢታውያን የለውጥ ፍሬዎችና የነገ ተስፋዎች” በሚል መሪ ሀሳብ ከአስተዳደሩ አጠቃላይ አመራሮች ጋር የውይይት መድረክ አካሄደ። በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ ባለፉት ሰባት አመታት በተለያዩ ዘርፎች የተገኙ ድሎችን በመዘርዘር ያብራሩ ሲሆን፤ በኢትዮጵያ የለውጥ ምዕራፍ ውስጥ ትልቅ አሻራ ያለውንና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ…

Read More

በአስተዳደሩ ወጣቶች ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶችን ገብኝት እያካሄዱ ነው።

በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የወጣቶች ክንፍ አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ በአቶ ገዛህኝ አዳርጌ የተመራው የብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች ክንፍ አባላት በአስተዳደሩ እየተሰሩ ያሉ ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶችን ገብኝት እያካሄዱ ነው ። በጉብኝቱም በአስተዳደሩ ወጪ እየተገነቡ የሚገኙ ሲቪክ ሴንተር፣የድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስቴዲየም፣የኢትዮጵያ አየር ሀይል 3ኛ አየር ምድብን እንዲሁም በብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ጊቢ ውስጥ በሌማት ቱርፋት የተከናወኑ ስራዎችን ጉብኝት እያካሄዱ…

Read More

የብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት “የመጋቢታዊያን የለውጥ ፍሬዎችና የነገ ተስፋዎች” በሚል ርዕስ በአስተዳደሩ ከሚገኙ አመራሮች ጋር የውይይት መድረክ ማካሄድ ጀመረ

የውይይት መድረኩንም የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ አስጀምረውታል። በአሁኑ ሰአትም በብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅ/ፅ/ቤት ምክትል እንዲሁም በፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሻኪር አህመድ “የመጋቢታዊያን የለውጥ ፍሬዎችና የነገ ተስፋዎች” በሚል ሰነድ እየቀረብ ይገኛል። ከለውጥ መንግስት ምስረታ ጀምሮ ባለፉት ሰባት የለውጥ ዓመታት በሀገራችን ኢትዮጵያ ከተገኙ አበይት ለውጦች መካከል ሀገራዊ የፖለቲካ ለውጥ፣ ሀገራችንን ወደ…

Read More

የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ያስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ውጤታማ እንዲሆኑ የወጣቶች ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ

#DGC መጋቢት 15/2017 “ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ሀሳብ በብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ በተላለፉ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ዙሪያ የወጣቶች ሚናን በተመለከተ በድሬዳዋ አስተዳደር የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ደረጀ ፀጋዬ የብልፅግና ፓርቲ የወጣቶችን ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ተናግረው፤ የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ…

Read More

ይህ በአማራ ክልል የደቡብ ወሎ ዞን አርጎባ ልዩ ወረዳ ነው። ምድር ለተንከባከባትና ለሠራባት ጸጋዋን ትሰጣለች።

ለተኛባት እና ለተዋት ደግሞ ቅጣቷን ታወርዳለች። እያንዳንዱን ጋሻ መሬት ጦም ሳናሳድር ከሠራንበት፣ የኢትዮጵያ ብልጽግና ቅርብ ብቻ ሳይሆን አሁናዊ ነው። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጡሩነክ

Read More

“ከቃል እስከ ባህል”

የብልፅግና ፓርቲ በሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ ባሳለፋቸው ውሳኔዎች እና ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ላይ የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ አባላት እና ደጋፊዎች ሚና ላይ የሚመክር መድረክ በድሬዳዋ አስተዳደር እየተካሄደ ይገኛል። የብልፅግና ፓርቲ በሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ ያሳለፋቸውን ውሳኔዎች እና ያስቀመጣቸውን አቅጣጫዎች ከመፈጸምና ከማስፈጸም አኳያ የወጣቶች ሚና የላቀ መሆኑም ከመድረኩ ተገልጿል። በመድረኩም የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴና የዋና ፅ/ቤት…

Read More

.ኢትዮጽያ በወረሀ መጋቢት ፦

ሀገራችን ኢትዮጵያ በወረሀ መጋቢት ሀገራዊ ለውጦችን ያስመዘገበችበት እና ግዙፍ የኢትዮያን ህዳሴ ግድብ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም ያስቀመጠችበት እንዲሁም የለውጡ መንግስት መጋቢት 24 /2010ዓ.ም በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዶ/ር አብይ አህመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት እና ቃለ መሀላ የፈፀሙበት እነዚህና መሰል ሀገራዊ ለውጦች የተመዘገቡበት ወር በመሆኑ የድሬዳዋ አስተዳደር ወሩን በተለያዩ ሁነቶች ለማክበር…

Read More