.ኢትዮጽያ በወረሀ መጋቢት ፦

ሀገራችን ኢትዮጵያ በወረሀ መጋቢት ሀገራዊ ለውጦችን ያስመዘገበችበት እና ግዙፍ የኢትዮያን ህዳሴ ግድብ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም ያስቀመጠችበት እንዲሁም የለውጡ መንግስት መጋቢት 24 /2010ዓ.ም በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዶ/ር አብይ አህመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት እና ቃለ መሀላ የፈፀሙበት እነዚህና መሰል ሀገራዊ ለውጦች የተመዘገቡበት ወር በመሆኑ የድሬዳዋ አስተዳደር ወሩን በተለያዩ ሁነቶች ለማክበር…

Read More

300 ሚሊዮን ዶላር ካፒታል ያለው የቻይና ኩባንያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች የማምረት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ

300 ሚሊዮን ዶላር የኢንቨስትመንት ካፒታል ያለው ዌንዡ ኒክሲን ትሬዲንግ ኩባንያ፤ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ወረቀት የማምረት ፍላጎት እንዳለው ገልጿል። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ የኩባንያውን አመራሮች በፅሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። የኩባንያው አመራሮች ስለ ኢንቨስትመንት ዕቅዳቸው ዝርዝር መረጃዎችን ማቅረባቸው ተጠቅሷል። የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ፤ በኮርፖሬሽኑ የሚገኙ የኢንቨስትመንት ማዕከሎችን፤ማበረታቻዎችን እንዲሁም የመሰረተ ልማትና የአገልግሎት አሰጣጥን…

Read More

#ዜና | ህብረተሰቡ በፍትህ ዘርፍ ለሚያነሳቸዉ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ተገቢዉን ምላሽ በመስጠት ተአማኒነት ያለዉ የፍትህ ስርአትን መገንባት እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

#DGC | የካቲት 2016 ዓ.ም በሶሰተኛ ዙር ለፍ/ቤት ዳኞች፣ዐ/ህጎችና ሌሎች የህግ ባለሞያዎች ሲሰጥ የነበረ የአቅም ማጎልበቻ ስለጠና ተጠናቋል ። በ3ኛ ዙር ለፍ/ቤት ዳኞች፣ዐ/ህጎችናሌሎች የህግ ባለሞያዎችሲሰጥ በነበረ የአቅም ማጎልበቻ ስለጠና መድረክ መጠናቀቂያ ላይ ተገኝተዉ የመዝጊያ ንግግር ያደረጉት እና መልእክት ያስተላለፉት የፌደራልና የድሬዳዋ የፍትህ ተቋማት የጋራ መድረክ ሰብሳቢ ተወካይና የድ/ዳ ፖሊስ ወ/ል/ም/ ዘርፍ ሃላፊ ም/ኮሚሽነር ማኦ ተሾመ”…

Read More

Paartiin Badhaadhinaa, Yaada Gara Wa’adaatti, Wa’ada ammoo Gara Aadaatti kan jijjiire Paartii Gochaati Ja’ame.

Bulchiinsa Dirree Dhawaatti Yaa’ii 2ffaa paartii badhaadhinaa mata duree waadaa hanga Aadaatti” ja’uun gaggeeffamerratti kallattiiwwanii fi murteewwan dabranii turan irratti xiyyeeffachuun waltajjiin hubannoo hoggantoota bulchiinsaa sadarkaan jiran hirmaachise gaggeeffameeti jira. Waltajjicha haasawaan kan banan Kantiibaan Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo Kadiir Juhaar hojii paartii cimaafi biyya cimtuu ijaaruu jalqabame galmaan gahuuf, ciminaan kan hojjatamu tahuu kaasanii,…

Read More

በመጋቢት እና ሚያዝያ 2018 ዓ.ም ወራት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በሳይንሳዊ የምርምር ልህቀት፣ በከተማ ልማት፣ በኢኮኖሚ ሪፎርም እና በቀጣናዊ ዲፕሎማሲ ዙሪያ ያተኮሩ የተለያዩ ከፍተኛ የሥራ ክንውኖችን አድርገዋል።

‎ ‎• የፕሮጀክቶች ምረቃ እና የሥራ ጅማሮ ‎የመጋቢት ወር በተለያዩ ዘርፎች በርካታ ግዙፍ ፕሮጀክቶች የተመረቁበት ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት (AHRI) ውስጥ ዘመናዊ የምርምር ማዕከል መርቀዋል። ይህ ማዕከል 40 የላብራቶሪ ክፍሎችን እና በሀገር ውስጥ የሚመረቱ መድኃኒቶችን ጥራት የሚያረጋግጥ የባዮ-ኢኩቫለንስ (bioequivalence) ማዕከልን ያካተተ ነው። ‎ ‎በከተማ ልማት ዘርፍ፣ የሚያዝያ ወር በአገልግሎት እና በዲጂታል መሠረተ-ልማት…

Read More

    በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር ይገባል ተባለ::

    የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት÷ የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ባለሃብቶች እና ባለድርሻ አካላት የትስስር ፎረም ለመመስረት የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የድሬደዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ከድር ጁሐር በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ወሳኝ ከሚባሉት በተለይ ከሰው ሀይል÷ የማቴሪያል÷ከማምረቻና ከመሸጫ ቦታ ምችችትን ጨምሮ ከመብራትና ከብድር አቅርቦት እረገድ የተለያዩ ችግሮች እንደሚስተዋሉ አስረድተዋል። ችግሩ በተለይም ጉዳዩ በሚመለከታቸው…

    Read More