የስራ ባህላችን እየተለወጠ ነው፣ በምሽት የሻይ ችግኝ ዝግጅት ስራ ይበል የሚያስብል ነው። ከትጋት ውጭ የሚበለፅግ ሀገር የለም።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
Luusi oo ah sida uu aaminsan yahay cilmiga saynisku gabadhi ugu horaysay ee dunidan ku noolayd lafaheedi oo sida la aaminsan yahay 3.2 milyan oo sano ka hor ku aasnaa deegaanka canfarta oo laga helay lafo badan oo lagu tilmaamo in ay yihin dadki ugu horeeyay ee dunidan ku noolaa in ay kasoo jeedeen dalkeenan…
Kantiiba bulchiinsa Dirree dhawaa kabajaamo obbo kadir johar akka jedhaniitti sagantaan sochii hawaasaa gatiiwwan hawaasummaa barbaachisoo ta’an guddisuu fi aadaa fi gochaalee miidhaa geessisan bulchiinsa Dirree dhawa keessatti ittisuuf qophaa’e irratti dhaamsa dabarsaniiru. Waajjira Aadaa fi Tuurizimii Bulchiinsa Dirree dhawaa Federaalaa irraa Ministeera Aadaa fi Ispoortii waliin ta’uun dhaadannoo “duudhaalee hawaasummaa keenya barbaachisoo dhalootaa fi…
ኢትዮጵያ የጀግኖች ሀገር ናት፡፡ ልባም ልጆችዋ አጥር ሆነው የጋረዷት፣ ዋጋ ከፍለው ያደመቋት፣ ተቆጥሮ በማያልቅ መሥዋዕትነት ታፍራና ተከብራ የኖረች ሀገር ናት፡፡ የሩቁ ቢዘነጋን እንኳን፣ አምና ጥቅምት 24 ግፍ የተፈጸመባቸው ጀግኖቻችን ታሪክ ፈጽሞ የሚረሳ አይደለም፡፡ እያንዳንዳችን የጀግኖቹ ዕዳ አለብን፡፡ ዛሬ የቆምነው ለእኛ ሲሉ የግፍ ጽዋን በተጎነጩ ጀግኖቻችን አጥንት ላይ ነው፡፡ እነዚያ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጆች “ከወገኔ በፊት እኔ…
በአስተዳደሩ ከአጠቃላይ የንፁ መጠጥ ውሃ አቅርቦት አርባ በመቶ የሚሆነው ለብክነት እንደሚዳረግ ፣ የወጣት አደረጃጀቶች ስነ ምግባር ችግርና ህገ ወጥ የውሃ አጠቃቀምን መከላከል ላይ አተኩረው እንዲሰሩ ጥሪ ቀርቧል። የመልካ ቁጥር ሁለት የንፁህ መጠጥ ውሃ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ላይ ከተደረገ የመስክ ምልከታ በማስቀጠል ሰፊ የመድረክ ውይይት የተደረገ ሲሆን የባለ ስልጣኑ የባለስልጣኑ የውሃ አቅርቦትና ስርጭት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኢንጂነር ረመዳን…
በዛሬ እለት ”የሴቶች ተሳትፎ ለሁለንተናዊ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ የሴቶች ሊግ ኮንፈረንስ በሁሉም ከተማ ቀበሌዎች ተካሄዶል። በተካሄደው ውይይት የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ሴቶች ሊግ ስራ አስፈጻሚዎች አወያይነት በቀረበው ሰነድ መሠረት ሰፋ ባለ ውይይት ተካሂዷል። በነገው እለት 1000 የሴቶች ሊግ አደረጃጀቶች በተገኙበት በማዕከል የማጠቃለያ መድረክ ይካሄዷል።
በድሬደዋ ከተማ በተካሄደዉ መድረክ ላይ በመገኘት የመክፈቻ ንግግር ያስተላለፉት በፌደራልትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ት ኃላፊ ወሮ ሰአዳ አዋሌ እንደተናገሩት የሞተር አልባ ትራንስፖርትና የእግር ጉዞን ማህበረሰቡ እንደባህል እንዲጠቀም ለማበረታታት በየወሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚካሄደው መርሀግብር እንደ ድሬደዋ በማህበረሰቡን በመነቃቃት ለውጥ እያመጣ እንዳለ ጠቁመዋል፡፡ በዚሁ በትራንስፖርት ሚኒስትርና ትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትበቅንጅት በሚዘጋጀው መርሀግብር በየወሩ የሳታፊ ቁጥር…
” በጎነት ለኢትዮጲያ ከፍታ ” በሚል መሪ ሀሳብ በኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ድጋፍ አድርጊነት እንዲሁም በብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ሴቶች ክንፍ አስተባባሪነት ወሰን ተሻጋሪ የክረምት ንቅናቄ በጎ ተግባር መርሀ-ግብር በዛሬው እለት ተካሂዷል ። በመርሀ-ግብሩም የፅዳት ዘመቻ እንዲሁም የችግኝ ተከላ የተካሄደ ሲሆን የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍም ለአቅመ ደካማ ወገኖቻችን እንዲሁም ለተማሪዎች የሚሆኑ…
ኢትዮጵያ እና ኬንያ በምስራቅ አፍሪካ ቀጣና ሰላምና ደህንነትን ማረጋገጥና የኢኮኖሚ ትብብርን ማጠናከር በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መምከራቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኬንያ ጉብኝትን አስመልክቶ ሚኒስትሩ በሰጡት ማብራሪያ÷ “ኢትዮጵያና ኬንያ ረጅም ጊዜ የቆየ የትብብር፣ የአጋርነት እና የወንድማማችነት ህብረት አላቸው” ብለዋል፡፡ ቀደምት መሪዎች በሰሩት ስራ በሀገራቱ መካከል ግጭቶች እንደሌሉ በመግለጽ፤…
በክብርት አፈ-ጉባዔ ወ/ሮ ፈቲያ አደን የተመራው የ07፤ የ08 እና የ09 ቀበሌ ነዋሪዎች ዉይይት መድረክ ዛሬ ነህሴ 29/2014 ዓ.ም የተካሄደ ሲሆን ለዉይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚሆን ሰነድ በድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ምክትል ሀላፊ የሆኑት በአቶ ደራራ ኢብራሂም ቀርቧል። በመድረኩ ላይ የተገኙት የቀበሌዎቹ ነዋሪዎች በሰነዱ ላይ ሃሳብ አሰተያየት የሰጡ ሲሆን ይሄ ሀይል እራሱ ጠፍቶ ኢትዮጵያን ለማጥፋት…