የነገ ሀገር ተረካቢ ህፃናትን ትኩረት በመስጠት የተሻለች ኢትዮጵያ መፍጠር በሚቻልበት መንገድ ሁሉም ሊረባረብበት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

    በተለያዩ ምክንያቶች ወላጆጃቸው ያጡ ህፃናት ማህበረሰቡ ሊደግፋቸው ይገባል ሲሉ የድሬ ዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙዪኒኬሽን ጉዳዮች ሠራተኞች ለህጻናቱ ማሳደግያ ማዕከል እና ለትምህርት ቢሮ የትምህርት መርጃ መሳሪያና ለህጻናቱ ደግሞ የምግብና የንጽህና መጠበቂያ ቁሳ ቁስ ድጋፍ አበረከቱ፡፡ በድጋፍ መስጠት ስነ-ስርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአስተዳደሩ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እስቅያስ ታፈሰ እንዳሉት የሀገር ግንባታ ከታች ይጀምራል እነኝህ…

    Read More

    “የህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያንን እና ትውልደ ኢትዮጵያዉያንን በአንድ አስተሳስሮ ወደ ልማት ያስገባና ወሳኝ የኢኮኖሚ ሴንተር እንቅስቃሴ መሆኑ በተፋጠነ ርብርብ አጠናቆ በሙሉ አቅሙ ስራ እንዲጀምር ርብርብ ማድረግ ይገባል”

    የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ #DGC መጋቢት 26/2017 “ኢትዮጵያ ትችላለች” በሚል መሪ ቃል የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከድሬዳዋ አስተዳደር የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ የተጣለበትን 14ኛ አመት በዓል የሚዘክር የውይይት መድረክ አካሄደ። በዚህም በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ ይህ ቀን የሚከበረው…

    Read More

      waggaa 29ffaan Guyyaa Ayyaana hundeffama ODP kurfii gara garaan kabajamuu jalqabe

      Bulchiinsa Dirree Dhawaatti waggaa 29ffaan Guyyaa Ayyaana hundeffama ODP kan dhaadannoo “Ilaa fi Ilaameen Milkaa”ina Egereetiif!” jedhuun bulchiinsa Araddaa 08 tti dargaggootni kaka’uumsa ofii isaaniin manneen maatii harka qalleeyyii suphuudhan kabajaniiru . Kurfii kana irratti Hoogantuu Biiroo Barnootaa kan taate Adde Muluukaa Mahamad haasawa taasisaniin Akka jedhanitti Ayyaana hundeffama ODP kan waggaa 29 bara kanaa…

      Read More

        በድሬዳዋ ሴቭ ዘ ቺልድረን 1.5 ሚሊየን ወጪ የተገነባው ህጻናት ማቆያ ተመረቀ።

        በድሬዳዋ ሴቭ ዘ ቺልድረን 1.5 ሚሊየን ወጪ የተገነባው የህጻናት ህገ ወጥ ዝውውርን ለመቀነስና ለመቆጣጠር እንዲያድችል የተገነባ የ12 ህጻናት ማቆያ ምርቃት ተካሄደ። ከፍተኛ የህጻናት ዝውውርን ለመቀነስና ለመቆጣጠር ታስቦ የተገነባው ድርጅቱ የበኩሉን ለመወጣት በቅንጅት በመስራት ወደ ቤተሰባቸው ለማቀላቀል በመንገድ ትራንስፖርት ግቢ ትብብር ማዕከሉ ተገንብቷል። በማዕከሉ 12 የወንዶችና የሴቶች ህጻናት ማቆያ፣ መምከሪያ፣ መረጃ ክፍል (council room) እና የተሟላ…

        Read More

        ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ ጋር ተወያዩ

        ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልእክት፤ ዛሬ ከሶማሊያ ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል ብለዋል፡፡

        Read More

        #warkaǀ Is-dhex galka bulshada iyo wada noolanshiyuhu maahin wax bulshada ismaamulka dir dhabe ku cusub ee waa mid ay dhaqan soo jireen ah u leeyihiin.

        Barnaamij ay afur wadareed ah oo ay si wadajir ah usoo diyariyeen xafiiska maaliyada iyo huromarinta dhaqaalaha ee ismaamulka dir dhabe iyo xafiiska dakhliga ayaa ka qabsoomay beerta raaxada ee cali birra. Afur wadareedkani ayaa waxaa ka soo qayb galay masuuliyinta sare iyo shaqaalaha xafiisyadaasi wuxuna ujeedkiisu ahaa in la muujiyo wada jirka iyo is…

        Read More

          16 ተኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በአል በድሬዳዋ አስተዳደር አዘጋጅነት የፊታችን ህዳር 29 ይካሄዳል ። ከዚሁም በአል ጋር ተያይዞ በአሉን በታላቅ ድምቀት ለማክበር ብሎም ለበአሉ ወደ ከተማችን ድሬዳዋ የሚመጡ እግዶችን ለመቀበል ይቻል ዘንድ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ ።

          በአሉን ተከትሎ በድሬዳዋ አስተዳደር ያለውን የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ፣ ታሪካዊ ቦታዎች እንዲሁም የከተማዋን ኢኮኖሚያ እድገት የሚያበለፅጉ የልማት ስራዎችን ከተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች የመጡ ሀገር አቀፍ የሚዲያ አባላት ጉብኝት አካሂደዋል ። በሀገር አቀፍ ሚዲያ ባለሙያዎች ከተጎበኙ የልማት ድርጅቶች መካከል ለኢኮኖሚው እድገት አይነተኛ አስተዋፆ እየተወጣ የሚገኘው ሸሙ ፋብሪካ ይገኝበታል ። ሸሙ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በ 1999 ዓ.ም…

          Read More

          የ8 አመታት ስኬታማ የዲፕሎማሲ ጉዞ እና የመጋቢት 24 ፍሬዎች ምን ይመስላል? ድሬዳዋስ በዘርፉ ምን አሳካች?

          መጋቢት 24 የተጀመረው የብልጽግና ጉዞ በሀገር ውስጥ ልማት ብቻ ሳይወሰን፣ በዲፕሎማሲው መስክም አስደማሚ ድሎችን አምጥቷል። የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) “መደመር” እሳቤ ሀገራችንን ከገለልተኝነት ወደ ንቁ ተሳትፎና መሪነት አሸጋግሯታል። ባለፉት ስምንት ዓመታት ያገኘናቸው ዲፕሎማሲያዊ እውቅናዎችና አጋርነቶች የአመራሩ ብስለትና የጸና ሀገራዊ ፍቅር ውጤቶች ናቸው። በለውጡ ዓመታት ኢትዮጵያ የነበረባትን የዲፕሎማሲ ከበባ በመስበርና ብሔራዊ ጥቅሟን በማስከበሩ ረገድ…

          Read More