የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ አብዲ ሙክታር የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቴን እገልጻለሁ፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የአስተዳደሩን ህዝብ የልማትና የዲሞክራሲ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚያስችሉ አስተዳደራዊ አዋጆችንና ደንቦችን በማውጣትና በምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎች የአዋጆችንና ደንቦችን በፈጻሚው የመንግስት አካል ተፈጻሚነታቸውን በመከታተል እና በአፈጻጸማቸው መሰረት አስፈላጊ ውሳኔዎችን በመስጠት ምክር ቤቱ ከህዝብ የተጣለበትን ሃላፊነት በመወጣት ላይ ይገኛል፡፡…


