ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ከሰጧቸውም ምላሾች በጥቂቱ፡-
• በግፍ ህይወታቸውን ላጡ ለተገደሉ ንፁሀን ዜጎች የሚሰማኝን ጥልቅ ኃዘን መግለፅ እፈልጋለሁ፤ • ባልሰሩት ወንጀል በማይመለከታቸው ጉዳይ ባልተገባ መንገድ ህይወታቸውን ለሚቀጥፉ ገዳዮች አጥፊ ስብስቦች በእጅጉ ዜጎቻችንን ህይወታቸውን መታደግ ባመቻላችን ጥልቅ ሃዘን ይሰማናል፤ • አሁን እየደረሰ ያለው ችግር መንግስት ተገቢውን ትኩረት ስላልሰጠ አይደለም፤በርካታ የፀጥታ አካላት ህዝቡን ከጠላት ለመጠበቅ ሲሉ መስዋዕትነት ከፍለዋል፣እየከፈሉም ይገኛሉ፤ • ሸኔ እና ሌሎች…


