ከድሬዳዋና ከአሜሪካ የተሰበሰበው የተለያዩ ድጋፎች በዛሬው እለት በኮምቦልቻ ከተማ ተጠልለው ለሚገኙ ወገኖቻችን እየተሰጠ ይገኛል ።

    ከሀብሩ ወረዳ ፣ ጉባ ላፍቶ ወረዳ ፣ መርሳ ፣ ሁርጌሳ ፣ ራያ ቆቦ ፣ ቆቦ ፣ ወልዲያ ፣ ሀራ ፣ የተፈናቀሉ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በኮምቦልቻ አጠቃላይ ከፍተኛ ትምህርት ቤት ተጠልለው ይገኛሉ ። ከድሬዳዋ አስተዳደር በሁለት ኤፍ-ኤሳር መኪና የተጫነው ድጋፍም በዛሬው እለት የኮምቦልቻ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ለተፈናቃሉ ወገኖቻችን ድጋፍ የመስጠት ስነ-ስርአት በመካሄድ ላይ ይገኛል !

    Read More

      በከንቲባ ጽ/ቤት ለበርካታ አመታት መልካም አገልግሎታቸውን ሳይሰስቱ ላበረከቱ አንጋፋ ሠራተኞች ተገቢውን ክብር ሰጥተናል። ከታላላቆቼ ጋር ባሳለፍኳቸው ውድ ጊዜያት፤ ታማኝነትን እንዲሁም የሚያስቀና የሥራ ፍቅር ስለተማርኩ ደስተኛም፣ እድለኛም ነኝ። በቀጣይ ተቋማችንን በተገቢው ከፍታ ላይ በማስቀመጥ ሂደት፤ ለዘመናት ያካበቱትን ልምድ እና እውቀት እንደሚያበረክቱም አምናለሁ።

      Read More

      የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር የቁሉቢ ገብርዔል የንግስ በዓልን ለማክበር ወደ ድሬዳዋ ከተማ ለመጡ እንግዶች ደማቅ አቀባበል አደረጉ።

      ታህሳስ 19/ 2018 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት የሚከበረውን የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓልን ለመታደም ወደ ድሬዳዋ ለመጡ እንግዶች ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር፣ የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ዋና አዛዥ ኮሚሽነር አለሙ መግራ እንዲሁም በአስተዳደሩ በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች በድሬዳዋ መግቢያ የገነት መናፈሻ ኬላ ላይ በመገኘት የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል አድርገዋል። የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ እና የድሬዳዋ…

      Read More

      “የመጣውን ሁሉ ስንከተል ኋላ ቀርተናል፤ ይህ በመደመር መንግሥት ይቀየራል” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

      ቴክኖሎጂ የተለዋዋጩ ምኅዳር ዘዋሪ በሆነበት በዚህ ወቅት ኢትዮጵያ ብሎም አፍሪካ በቂ የሚባል የተጠቃሚነት ድርሻን አላገኙም። ለዘመናት የተላመዱት የተቀባይነት ሚና በራስ ያለመቆምን የሚያለማምድ እና ሉዓላዊነትን የሚጎዳ ነው። በቴክኖሎጂ ውድድር ይህን ዕሳቤ ማራመድ እና ከሌሎች የተገዛ ሲስተም ተቀባይ ብቻ መሆን አዋጭ አለመሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል። ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ በዚህ ዕሳቤ እንደተጀመረ የገለጹት ጠቅላይ…

      Read More

      Waadaa Hanga Aadaa Mataduree Jedhurratti Murtoofi Kallattii Paartiin Badhaadhinaa Yaa’ii Idilee 2ffaa gaggeesseen Kaawwaterratti Waltajjiin Marii Gaggeeffame.

      Yaa’ii Idilee Paartii Badhaadhinaatiin Murtoofi Kallattii Kaa’amerratti Waltajji Marii Hubannoo Cimsuu Miseensotaafi Gaggeessitoota Seektaroota Bulchinsaa hundatti gaggeeffame. Haaluma kanaan guyyaa har’aa miseensotaafi gaggeessitoonni dhaabbilee biiroolee seektaroota mootummaa kanneen akka Biiroo Daldalaa Industiriifi Invastimantii B/sa Dirree Dhawaafi dhaabbilaa gadjalaa, Waajjira Odiitara Olaanaa, Manamarii Bulchinsaa, Biiroo Dhimmoota Komunikeeshinii Mootummaa,Biiroo Fayyaa, Biiroo Misooma Manneeniifi Konistiraakshinii, Biiroo Misooma Dandeettii…

      Read More

        ድሬዳዋን ለኢንቬስትመንት ምቹና ተመራጭ ከተማ ለማድረግ አሰተዳዳሩ ትልቅ ትኩረት ሰጥቶ አየሰራ ነዉ ። ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር

        ዛሬ በአሰተዳደራችን ድሬዳዋ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የተዘጋጀውና “ስለ ኢትዮጵያ” የተሰኘው የፓናል ውይይት ላይ ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሃር የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ልማት እንቅስቃሴና የኢንቨስትመንት ምቹ ሁኔታዎችን በማሰመልከት ለፓናል ውይይቱ ተዳሚዎች ጥናታዊ ጽሁፍ አቅርበዋል። ክቡር ከንቲባዉ ባቀረቡት ጽሁፋቸው በአሰተዳደራችን ለአገራችን የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ፈር ቀዳጅ ከሆነዉ ኮተን ፋብሪካ አንስቶ አስከ አሁን ባለዉ የኢንዱስትሪ ልማት እንቅስቃሴ ላይ ሰፋ ያለ…

        Read More

        “Miidiyaa Dijitaalawaa Waliigaltee Olaa’aanaaf!” Mataduree Jedhuun Leenjiin Ogeeyyii Komunikeeshiniifi Miidiyaa Bulchinsa Dirree Dhawaatiif Kenname.

        Biiroon Dhimmoota Komunikeeshinii Bulchinsa Dirree Dhawaa Mataduree “Miidiyaa Dijitaalawaa Waliigaltee Olaa’aanaaf!”jedhurratti Ogeeyyii Miidiyaa,fi komunikeeshinii dhaabbilee mootummaafi Ogeeyyii Qunnamtii Hawaasaaf leenjii dandeettii cimsuu Kenne. Leenjichi Akkaataa Miidiyaa fi Kumunikeeshinii Tajaajilaa Ummataaf oolchuun danda’amuufi akkaataa Hojiileen Miidiyaafi Komunikeeshinii nageenyaafi birmadummaa biyyaa eegeen naamusaan adeemsifamuu akka qabuufi karooraan deeggaramuu akka qabanirratti sanadni leenjii dhihaachuun Marion bal’aan taasifameeti jira….

        Read More

        ‘በምርጫ ካርዳችን መብታችንን ለመጠቀም ተዘጋጅተናል”የወረዳ 07 እና 09 ነዋሪዎች

        ወ/ሮ አረጋሽ ተካ በድሬዳዋ አስተዳደር የ07 ቀበሌ ነዋሪ ሲሆኑ በቡና ንግድ ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ።ምርጫ የነገውን እጣፈንታችንን የምንወስንበት ዲሞክራሲያዊ መብታችንን የምንተገብርበት እንደሆነ አምናለው ይላሉ። በመሆኑም ነገ በሚደረገው ምርጫ ቀድመው በወሰዱት የምርጫ ካርድ የሚበጀኝን ለመምረጥ ተዘጋጅቻለው ሲሉ ገልጸዋል። እንደ እሳቸው ሁሉ የ09 ቀበሌ ነዋሪው አቶ አብዱልፈታህ ሼህ አብዱረህማን ቀደም ሲል ሁለት አጠቃላይ አገራዊ ምርጫ መሳተፋቸውን ገልፀው የዘንድሮው…

        Read More