በብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ለከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና እንደቀጠለ ነው::

በዶክተር ኢብሳ መሀመድ ወይም ደሚና አማካኝነት ትውልድ ላይ ከመስራት እና ከመገንባት አኳያ እንዲሁም አመራሮች በስራም ሆነ በተለያዩ አካባቢዎች ያላቸውን የኮሚዩኒኬሽን አግባባቸውን ማሳደግ በሚገባቸው ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰነድ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። በመድረኩ ፅሁፍ አቅራቢው ነባራዊ ሀገራዊና አለም አቀፋዊ ምሳሌዎችን በማጣቀስ ስልጠናውን ሰጥተዋል። በአጠቃላይም በቀረበው ሰነድ ላይ ከተሳታፊዎች ሃሳብ አስተያየት ተሰጥቶ ሰፊ ውይይት ተደርጎበታል። በአለማየሁ አበበ ፎቶ…

Read More

የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፉና የሚመረጡበት የወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር በድሬዳዋ በነገው እለት ይጀመራል

ውድድሩን አስመልክቶ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌድሬሽን የቴክኒካል ዳይሬክተር አትሌት አሸብር ደምሴና የአስተዳደሩ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አህመድ አብዶ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። ለ 7 ተከታታይ ቀናት የሚካሄደው አትሌቲክስ ሻምፒዮናው ዋናው አላማ በናይጄሪያ ለሚደረገው የአፍሪካ የወጣቶች አትሌቲክስ ውድድር ላይ ኢትዮጵያን የሚወክሉ አትሌቶችን መምረጥና የውድድር ዕድል መስጠት እንደሆነ ተነግሯል። ከግንቦት 18 እስከ 24 በሚከናወነው ሻምፒዮና ላይ ከ10…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር “የድህረ እውነት ዘመንን በእውቀትና እና በእውነት “በሚል መሪ ቃል ለአመራሮች ፣ ለሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዋች እየተሰጠ የሚገኘው የአቅም ግንባታ ስልጠና በከሰዓቱ ውሎ ቀጥሏል።

በዚህም በጠዋቱ መርሀ-ግብር በብልፅግና ፓርቲ ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ(ዶ/ር) በቀረበው የስልጠና ሰነድ ላይ ሰልጣኞች በቡድን በመከፋፈል ሰፊ ውይይት አድርገዋል። በስልጠናው ማጠቃለያም በቀጣይ የሚዲያና የኮምኒኬሽን እንዲሁም የህዝብ ግንኙነት ስራዎች እንዴት ማከናወን ይገባል የሚለው ሀሳብ ላይ የብልፅግና ፓርቲ ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ(ዶ/ር) ማብራሪያ ሰተው የዛሬው የስልጠና መርሀ…

Read More

በሉሲ አሻራዎች ፈለግ በኢትዮጵያ የተካሄዱ ተልዕኮዎች የተሰኘው መፅሀፍ ፀሀፊ ኬሬይሞንድ ቦንፊይ የተመራ ልኡካን ቡድን ድሬዳዋ ከተማ ገባ

የመፅሀፉ ፀሀፊ ድሬዳዋ ከተማ የገቡት በፅሀፉን ለማስመረቅ ሲሆን፤ ማምሻውንም መፅሀፉ በአሊያንስ ኢትዮ ፍራንሲስ በድምቀት የሚመረቅ ይሆናል። እንግዶቹ ድሬዳዋ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀርን ጨምሮ በአስተዳደሩ በየደረጃው በሚገኙ አመራሮች ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። በኤደን ሳሙኤል ፎቶ:-ዳዊት መስፍን

Read More

የብልፅግና ፓርቲ ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ(ዶ/ር) የተመራው ሉዑክ ቡድን በአስተዳደሩ እየተከናወኑ የሚገኙ ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶችን ተዘዋውሮ ጎብኝቷል

ልዑካን ቡድኑ በአስተዳደሩ ወጪ የተገነባውን የሲቪክ ሴንተር ማዕከልን፣የጋራ የመኖሪያ ቤቶች ከመደመር መጽሀፍት ሽያጭ በተገኝ ገቢ የሚገነባውን የእምርታ ቤተመጽሀፍትን ተመልክተዋል። አማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ፣በማምረቻ ሼዶች የመማሪያ መጽሀፍት ህትመት እንዲሁም ለኮሪደር ልማት ግብዓት የሚውሉ ልዩ ልዩ የማምረቻ ሼዶች ጓብኝተዋል። በአስተዳደሩ በባለፉት የለውጥ አመታት ፤በስራ እድል ፈጠራ በቴክኖሎጂ እየተከናወኑ የልማት ስራዎች የአስተዳዳደሩን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ መሠረት የሚጥሉ መሆናቸው…

Read More

የድህረ እውነት ዘመንን በእውቀትና እና በእውነት “

በድሬዳዋ አስተዳደር “የድህረ እውነት ዘመንን በእውቀትና እና በእውነት “በሚል መሪ ቃል ለአመራሮች፣ ለሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ ። በመድረኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ብልፅግና ፓርቲ በለውጥ ስራዎች ያስመዘገባቸውን በርካታ ውጤቶች በማስተዋወቅ እንዲሁም በንቅናቄ በህዝብ ግኝኙነት ስራ በማጀብ ህብረተሰቡን ለሰላም፣ ለዲሞክራሲና ለልማት በማነሳሳት ረገድ ወሳኝ የሆነ የህዝብ ግኝኙነት ስራ…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር “የድህረ እውነት ዘመንን በእውቀትና እና በእውነት “በሚል መሪ ቃል ለአመራሮች ፣ለሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዋች የአቅም ግንባታ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ ።

ስልጠናውንም የብልጽግና ፓርቲ የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ(ዶ/ር) የሚሰጡ ይሆናል። በስልጠና መድረኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀርን ጨምሮ የመስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል ። ስልጠናው በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ለሶሶት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ይሆናል።

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ውሳኔ አስተላልፏል

የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዋች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል ካብኔው በአለም አቀፍ ደረጃ በተለይም በታዳጊ ሀገሮች ከተሞች መሰረታዊ የልማትና የመልካም አስተዳደር ማነቆዎች በዘላቂነት ለመቅረፍ እና ከተሞች ቅድመ ፍላጎትን እና ስርአትን ተከትለው እንዲለሙ የከተሞችን የ30 ዓመት የህዝብ ቁጥር እድገት እና የመሬት አቅርቦት ፍላጎት ትንበያ ታሳቢ በማድረግ የማስፋፊያ ፕላን ወደ ስራ መግባታቸው ጊዜው ከሚጠይቃቸው…

Read More

ኢትዮጵያ እየፈጠረችው ያለው የቴክኖሎጂ አቅም የታየበት ኤክስፖ

ላለፉት ሦስት ቀናት “አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን ለአፍሪካ ብልጽግና እና ትብብር” በሚል መሪ ቃል በአዲስ ኮንቬንሽን ማዕከል የተከናወነው የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ተጠናቋል። ከ15 ሺ በላይ ታዳሚዎች የተሳተፉበት ኤክስፖ ውጤታማ እንደነበር የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕግስት ሀሚድ ገልፀዋል። በሁነቱ ቴክኖሎጂ ላይ ያተኮሩ ፍሬያማ የፓናል ውይይቶች መካሄዳቸውንም አያይዘው አንስተዋል። የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)…

Read More

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ዋና ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ አደም ፋራህ ጅማ ከተማ ገቡ።

ወደ ከተማዋ ሲደርሱ የክልል ርዕሳነ መስተዳደሮችን ጨምሮ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና የሀገር ሽማግሌዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል። ከነገ ጀምሮ ለ2 ተከታታይ ቀናት ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው የሌማት ትሩፋት ምግብ ስርዓት ሽግግር እና የኢትዮጵያ አደጋ ስራ አመራር ኮሚሽን የዘጠኝ ወራት የስራ አፈፃፀም መድረክ ላይ እንደ ሀገር በምግብ ራስን ለመቻል ያካሄድናቸው ጥረቶች እና የተገኙ ልምዶች በስፋት ይገመገማሉ…

Read More