“የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር ዕድገት!” በሚል መሪ ቃል ከጤና ባለሞያዎች ጋር ውይይት ተካሄደ።
ውይይቱ በአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ስር ካሉ ጤና ተቋማት የተውጣጡ የጤና ባለሞያዎችና ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች እንዲሁም ከድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ማስተማሪያ ሪፈራል ሆስፒታል የጤና ባለሞያዎች ጋር የተደረገ ሲሆን ይሄንኑ ውይይት በአራት የመወያያ ማዕከላት በቀረበው “የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር ዕድገት!” በሚል መሪ ቃል የቀረበውን ፅሁፍ መሰረት በማድረግ የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮችና የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ አመራሮች ተሳታፊዎችን በየመወያያ ማዕከላቱ አወያይተዋል።…


