Xuska munaasibada qowmiyadaha iyo shucuubta itoobiya ayaa marki 16aad lagu xusi doonaa ismaamulkani diri dhabe sidaa awgeed waxaan dhamaan shacab waynaha ismaamulka ugu baaqayaa in ay xoojiyaan walaaltinimada iyo waliba sumacada fiican ee bulshada ismaamulka lagu garanaayo ee ah marti soorka iyo waliba soo dhawaynta wanaagsan in ay sii xoojiyaan.

    Bulshada ismaamulka ayaa lagu yaqaanaa in si walaaltinimo iyo isjacayl ah ay u wada noolyihiin taasina waxay ku haboontahay in shacab waynaha dalkoo dhan la tuso sidaa darted munaasibadani waxay inoo noqonaysaa fursad fiican. Kooxda argagixisada ah ee TPLF oo soo samayin jirtay falal anshax xumo ah ayaanan marnaana ka baxaynin quluubta jiilka hada jira…

    Read More

      ለ 16 ኛው የኢትዮጲያ ብሄር ብሄረሰቦች ቀን በአል የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች በመሰራት ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ ።

      16 ተኛው የኢትዮጲያ ብሄር ብሄረሰቦች ቀን በአል በድሬዳዋ አስተዳደር አዘጋጅነት የፊታችን ህዳር 29 የሚከበር ሲሆን በአስተባባሪነት ደግሞ የኢትዮጲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ነው ። ለዚሁም በአል ይሆን ዘንድም የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተሰሩ ሲሆን በተለይም በድሬዳዋ አስተዳደር በሚከበረው በአል ላይም ሀገር አቀፍ ሲምፖዚየም ፣ የህዳሴ ግድብ ዋንጫ ለቀጣዩ ክልል ማስረከብ ፣ ለጀግናው የመከላከያ ሰራዊት የደም ልገሳ…

      Read More

      ያለፉት ሁለት ወራት የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲው በስኬታማ አፈፃፀም ላይ መሆኑን አሳይተዋል፡-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

      ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያለፉት ሁለት ወራት የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲው በስኬታማ አፈፃፀም ላይ መሆኑን አሳይተዋል ሲሉ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ፤ የማክሮኢኮኖሚ ኮሚቴ ዛሬ ጠዋት ተሰብስቦ የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም አካል የሆነውን እና በቅርብ የተደረገውን የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያዎች አፈፃፀም ገምግመናል ሲሉ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ገልጸዋል። ፖሊሲው ተፈፃሚ በሆነባቸው ሁለት ወራት…

      Read More

      ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገቢን በተመለከተ የሰጡት ማብራሪያ

      **************** ያለፈው በጀት ዓመት ኢትዮጵያ በታሪኳ ከፍተኛ ገቢ ያገኘችበት ነው። ለአብነትም ከሸቀጦች ወጪ ንግድ 8 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር ተገኝቷል። ከሬሚታንስ 7 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ገቢ የተገኘ ሲሆን ገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በመተካትም በቢሊዮን ዶላር ማዳን ተችሏል። በዚህም የኢትዮጵያ ሪዘርቭ በ10 እጥፍ አድጓል።

      Read More

      ‎Itti Aanaan Muummee Ministeeraa FDRI Obbo Temesgen Xiruneh pirojektii ijaarsa daandii saffisaa Mi’eessoo-Dirree Dhawaa Jalqabsiisan..

      ‎Sirni jalqabsiisa pirojektii ijaarsa daandii saffisaa Mi’eessoo-Dirree Dhawaa Kan jalqabsiisan Itti-Aanaan muummicha ministeeraa obbo Temesgen Xiruneh fi hoggantoonni ol’aanoon Federaalaa, bulchiinsa Dirree Dhawaa fi naannoolee argamanitti gaggeeffamee jira. ‎ ‎Ijaarsi Piroojektii Daandii Saffisaa Mi’eeysoo – Dirree Dhawaa walitti Hidhamiinsa daldalaa naannawichaafi Hariiroo Ummataafi Ummataaf faayidaa olaanaa qaba jedhan Ministirri Ministeera Magaalaafi Bu’uuraalee misoomaa Aadde Caaltuu…

      Read More

        በክቡር ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ ከተነደፉ በርካታ ፕሮጀክቶች አንዱ የሆነው የሀገራችንን የንግድ አሰራር የማቀላጠፍና አሁን ካለበት ዝቅተኛ ደረጃ የአለም ባንክ በየአመቱ የሚያወጣውን የሀገራት ደረጃ የሚያሟላ ተደርጎ የተቀረፀው ሀገራዊ ፕሮጀክት እቅድ ላይ በዛሬው እለት በድሬዳዋ አስተዳደር የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ (ኢኮቴ) እና ከንቲባው ፅ/ቤት ሳይንስና ኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ በሚመለከታቸው በአስተዳደራችን ውስጥ ያሉ ከፍተኛ የዘርፉ ባለሞያዎችን በማካተት ከኢፌድሪ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከተውጣጡ ከፍተኛ ሀላፊዎችና ባለሞያዎች ጋር በፕሮጀክቱ አጠቃላይ ጠቀሜታ፣ አስፈላጊነት እንዲሁም ለተጠቃሚው የሚሰጠውን ጥቅም ዙሪያ ሠፊ ውይይትና መግባባት ላይ ለመድረስ ተችሏል።

        Read More

        በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር የሆኑት ክቡር አሌክሲስ ላሜክ፥ ወደ ‘ትንሿ ኢትዮጵያ’ ድሬ በመምጣታቸው ከልብ ደስ ብሎኛል።

        ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዚህ ቀደም፥ በኢትዮጵያ ላይ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ለፕሬዝዳንት ማክሮን ያቀረቡትን ግብዣ ተከትሎ የተደረገው ይህ የሥራ ጉብኝት፥ ታሪካዊውን የድሬዳዋ እና የፈረንሳይ ግንኙነት በይበልጥ የሚያጠናክር ነው። 16 የኢንቨስትመንት ቡድን አባላትን ከያዘውና በአምባሳደር ላሜክ ከተመራው ልዑክ ጋር በነበረን ቆይታ የእህትትማማች ከተሞችን ግንኙነት ለማሳደግ፥ በባህል እና ቱሪዝም መስኮች ድጋፍ ለማድረግ፥ እንዲሁም የፈረንሳይ ባለሀብቶች በአስተዳደራችን…

        Read More