Headlines

ኢትዮጵያ ለድንጋይ ከሰል በየዓመቱ የምታወጣውን ከ300 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ የምታስቀርበት ፋብሪካ

ኢትዮጵያ ለድንጋይ ከሰል ግዢ በየዓመቱ የምታወጣውን ከ300 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ የምታስቀርበት ግዙፉ የአርጆ የድንጋይ ከሰል ማቀነባበሪያ ፋብሪካ በዛሬው ዕለት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተመርቆ በይፋ ሥራ ጀምሯል። የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር፣ ኢትዮጵያ የገጸ ምድር እና የከርሰ ምድር የማዕድን ሀብቷን አልምታ እና እሴት ጨምራ በመጠቀም በኩል ለረጅም ዓመታት…

Read More

አፍታሜይራ ግሩፕ የ 20 \ 80 ቤቶችን ለመገንባት ከድሬ ማይክሮ ፋይናንስ ጋር ስምምነት ተፈራረመ

አፍታሜይራ ግሩፕ ኢምፖርት ኤክስፖርትን ጨምሮ የተለያዩ ድርጅቶችን የሚያስተዳድር ሲሆን በአዲስ አበባም የተለያዩ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን እየሰራ ይገኛል ። በድሬዳዋ አስተዳደርም የ 20 \ 80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ለማካሄድ የሚያስችለውን ስምምነት በዛሬው እለት ከድሬ ማይክሮ ፋይናንስ ጋር ተፈራርሟል ። አፍታሜይራ ግሩፕ ድሬዳዋ ላይ የሚያስገነባቸው ቤቶች በመሀል ከተማዋ ላይ ከመሆኑም በላይ የቤት ባለቤት ለመሆን ቅድሚያ 20…

Read More

    የአደረጃጀት ዘርፍ የ2014 የስራ አፈጻጸም ማጠቃለያና የ2015 መነሻ እቅድ ኦሪየንቴሽ ሀገራዊ የውይይት መድረክ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።

    መድረኩ የክልሎችና አዲስ አበባ መስተዳድር የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ዓመታዊ ሪፖርት እንዲሁም የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት አደረጃጀት ዘርፍ ሪፖርት ሰፊ ውይይት የተደረገበትና ተሞክሮና ልምድ የተለዋወጡበት መድረክ እንደነበር ክቡር አቶ ካሊድ አልዋን የብልፅግና ፓርቲ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል፣በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የብልፅግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ምክትል ኃላፊ ገልጸዋል። በድሬዳዋ የመጣው ለውጥ የሚደነቅ መሆኑን የተናገሩት ኃላፊዉ የተገኘውን ስኬት ማስጠበቅና በዘላቂነት ለማስቀጠል…

    Read More

    የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ተኛ የስራ ዘመን 5ተኛ አመት 3ተኛ አስቸኳይ ጉባኤ አካሄዷል::

    የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ተኛ የስራ ዘመን 5ተኛ አመት 3ተኛ አስቸኳይ ጉባኤ አካሄዷል የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ተኛ የስራ ዘመን 5ተኛ አመት 3ተኛ አስቸኳይ ጉባኤ አጀንዳዎች አፅድቋል። የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ተኛ የስራ ዘመን 4ተኛ አመት 10ተኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለ ጉባኤ አፅድቋል እንዲሁም የተለያዩ ሹመቶችን ያፀደቀ ሲሆን በዚህ መሰረት:- 1,የአስተዳደሩ ምክር ቤቱ አፈ-ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ…

    Read More

    የፍርድ ቤቶች እስማርት ኮርት ሩም አሰራርን መተግበራቸው ፈጣንና ግልፅ የፍርድ ሂደት እንዲኖር እንደሚያስችል ተገለፀ

    #DGC ህዳር 26/217 የድሬዳዋ አስተዳደር ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ከአስተዳደሩ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ጋር በመተባበር በዳኝነት ዲጂታላይዜሽን እና መሰረተ ልማት፣ በኢ-ኮርት ኬዝ ማኔጅመንት ሲስተም፣ በኤሌክትሮኒክስ መዛግብት አስተዳደር ስርአት እንዲሁም በemerging technology ዙሪያ በአስተዳደሩ ለሚገኙ ፍርድ ቤት ዳኞችና ባለሞያዎች ስልጠና መስጠት ጀመረ ፡፡ በዚህም በመድረኩ በመገኘት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ…

    Read More

      ተክክለኛና ምክኒያታዊ እንድንሆን መረጃን ከትክክለኛ ምንጭ እንውሰድ

      ማንኛውም ሀገር ወዳድ ዜጋ በማህበራዊው፣ በኢኮኖሚውና በፖለቲካው በንቃት ተሳትፎ ለሀገሩ አንዳች አስትዋጽዖ ማበርከት ይፈልጋል፡፡ ይህንን የተቀደሰና ከሀገር ፍቅር የሚመነጭ ፍላጎት ውጤታማ እንዲሆን ለማድረግ እና ቀጣይ እንዲሆን ለማድረግ ትክክለኛና ከምንጩ የተቀዳ መረጃ ያስፈልገናል፡፡ ምክኒያቱም ስለራሳችንም ሆነ ስለሀገራችን ትክክለኛና ተገቢ ውሳኔ ለመወሰን በትክክለኛ መረጃ ላይ መመስረት ስለሚገባ ነው፡፡ አሁን እንደሀገር  እና እንደ ህዝብ የምንገኝበት  ተጨባጭ ሁኔታ  እንደሚያመላክተው …

      Read More

      ከኢንዱስትሪው ዘርፍ የ12.8 በመቶ ዕድገት ይጠበቃል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

      በተያዘው በጀት ዓመት ከኢንዱስትሪው ዘርፍ የ12.8 በመቶ ዕድገት እንደሚጠበቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለፉት 3 ዓመታት በ”ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ የተሰሩ ሥራዎች ለዘርፉ መነቃቃት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን ገልጸዋል፡፡ ምርታማነትን ለማሳደግ በአምራች ዘርፉ ያሉ ተግዳሮቶችን በዘላቂነት ለመፍታት መንግሥት በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑንም አንስተዋል፡፡ በበጀት ዓመቱ በጨርቃ ጨርቅ፣ በምግብ እና መጠጥ፣ በኮንስትራክሽን፣ በኬሚካል እና በሌሎች…

      Read More

      Oduu Tarminaalli Imaltootaa Buufata Baaburaa Durii Birrii Mil. 13.5 niin Suphaan Godhamuuf Akka Ta’e Ibsame. .

      Biiroon Aadaafi Turizimii Bulchinsa Dirree Dhawaa deeggarsa maallaqaa Abbaa Taaytaa Godaambaa Itoophiyaarraa argameen Tarminaala Imaltootaa kan Buufata Baaburaa Durii Akka Hambaa Seenaatti Galmaa’ee taa’uuf suphaa gochuuf dhaabta Ijaaruu waliin waliigaltee mallatteesse.Sirna Waliigaltee mallatteessuu kanarratti argamuun haasaa kan taasisan Hogganaa Biiroo Aadaafi Turizimii Bulchinsa Dhawaa Obbo Mikaa’il Indaalaa Buufanni Baaburaa Dirree Dhawaa kuni seenaa hundeeffama Magaalaa…

      Read More