ጦርነት ከፈታው ወሬ የፈታው ይብሳል

    ሀገራችን ኢትዮጵያ ላለፉት በራካታ ዓመታት የውጪና የውስጥ እርስ በእርስ ግጭቶችና ጦርነቶችን አሳልፋለች፡፡ በዚህም ምክኒያት  በፖለቲካው፣ በማህበራዊውና በኢኮኖሚው ዘርፍ ትልቅ እመረታ ማምጣት ሲገባት በተቃራኒው ከድጡ ወደ ማጡ እያለች እዚህ ደርሳለች፡፡ የሚገርመውና የሚያሳዝነው ግን አብዛኛዎቹ የውጪም ሆነ የውስጥ እርስ በእርስ ግጭቶች የተከሰቱት በተሳሳቱ ወሬዎችና ሀገራችንን የማተራመስ አጀንዳ ያነገቡ ኃይሎች በሚያቀነባብሩት የሚዲያ ወሬ ድግስ ነው፡፡ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከውስጥም…

    Read More

      ህብረ-ብሄራዊ ወንድማማችነት እርስ በእርስ በመከባበር፣ በመቻልና በመቻቻል፣ የእርስ በእርስ ትብብርን እና ድርድርን ዋጋ በሚያረጋግጥ የዜጎች መስተጋብር ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ለህብረ-ብሄራዊ ወንድማማችነት መሰረቱ መከባበር፣ መደማመጥ እና መቻቻል ነው።

      አሁንም የውስጠ ፖለቲካችንን ተገዳዳሪ አቅም ከመከባበራችን እና ከመደማመጣችን አቅጣጫ መፈተሽ ይኖርብናል፡፡ በብልፅግና እሳቤዎች ህዝባችንን ስንመራ በእርግጥም ህብረ-ብሄራዊ ወንድማማችነትን ያስቀደመ አመራር ነው እያረጋገጥን ያለነው? ብለን ውስጠ ፖለቲካችንን መፈተሽ ይኖርብናል፡፡ የግል ተጠቃሚነትና ስልጣንን ሽፋን ያደረገ ስርቆትና የተደራጀ ዘረፋ ባልተቀረፈበት የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ ምን አይነት ወንድማማችነት ነው የሚረጋገጠው? የሚለውን ጥያቄ መመለስ ያስፈልጋል፡፡ ለራስ ጥቅም ሲባል የሚሰዋ የብልፅግና እሴት…

      Read More

      Guyyaan Dhiyansa Manabarumsaa Afrikaa 9ffaan Dirree Dhawaatti Kabajame.

      Guyyaan Dhiyansa Manabarumsaa Sadarkaa Ardii Afrikaatti yeroo 9ffaafi Akka Itoophiyaattimmoo yeroo 5ffaaf mataduree “Dhiyansa Mana Barnootaa Biyyaaleessaarratti Qabeenya Dhangalaasuun Ijaarsa Dhaloota Fooyya’aaf!” jedhuun Dirree Dhawaa manabarumsaa Alii Birraatti bifa miidhagaan kabajamee oole. Kabajamoo kantibaa Bulchinsa Dirree Dhawaa Obbo Kadiir Juhaar sagantaa kanarratti argamuun haasaa yommuu taasisanitti sagantaan dhiyansa manneen barnootaa kanaan rakkoolee qaaloowinsa jireenyaatiin maatiiwwan…

      Read More

        ለቀድሞ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አህመድ መሀመድ ቡህ አስተዳደሩ በአመራርነት ዘመናቸው ላበረከቱት መልካም ስራዎች የምስጋና ኘሮግራም ተካሄዶል።

        የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጆሀር በምስጋና ፖሮግራሙ እንደተናገሩት ጥቂት ብንዘገይም፤ እጅግ ለምንወዳቸው የቀድሞ ከንቲባችንና ወንድማችን አቶ አህመድ መሀመድ ቡህ ዛሬ ያደረግነው ሽኝትና የሰጠነው ስጦታ፤ በአመራርነት ዘመኑ ካደረጉት አሰተወፅኦ አንፃር ለሳቸው ያንስባቸዋል እንጂ አይበዛም ብለዋል። በአመራርነት ዘመናቸው ላደረጉት አስተዋፅኦና መልካም ስራዋች ሁሉ የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር በራሴና በድሬዳዋ ህዝብ ስም አክብሮትና ምስጋናዬን አቀርባለሁ ሲሉ አመስግነዋል ። ለኘሮግራሙ መሳካት…

        Read More

          ድሬዳዋ በመጀመሪያው የቴኒስ ውድድር ድል ቀናት።

          የኢትዮጵያ ቴኒስ የክልሎች ሻምፒዮና ውድድር ዛሬ በድምቀት ሲጀመር ድሬዳዋ ተጋጣሚያቸውን በማሸነፍ በድል ጀምሯል ፡፡ # በዛሬው ዕለት በተካሄዱት የመክፈቻ ጨዋታዎች በወንዶች ድሬደዋ ከሐረሪ ሁለት የነጠላ አንድ የጥንድ ጨዋታ አድርገው ድሬዳዋ 2 ለ 1 በሆነ አጠቃላይ ውጤት አሸንፏል፡፡ # በወንዶች አዲስአበባ ከደቡብ ሁለት የነጠላ አንድ የጥንድ ጨዋታ ያደረጉ ሲሆን አዲስ አበባ 3 ለ 0 አጠቃላይ ውጤት…

          Read More

            ”የኛ ዘመን ወጣት ሚና “ በሚል መሪ ሀሳብ ወጣቶችን ያሳተፈ የዉይይት መድረክ ተካሄደ

            የውይይት መድረኩ በዋናነት ወጣቱ በሀገራዊ ጉዳይ የጋራ ግንዛቤ በመያዝ ሰላምና ልማትን ለማጠናከር ያለመ መሆኑ ነው የተነገረው ። የውይይት መድረኩን በይፋ ያስጀመሩት የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ ፅ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ደረጄ ጸጋዬ እንደገለጹት በሀገር ግንባታም ሆነ በማህበረሰብ ለውጥ ንቅናቄ ላይ ወጣቶች የማይተካ ሚና እንዳላቸው እና የለውጡ እውን መሆን ድርሻቸው ከፍተኛ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የለውጡ ቱርፋት የሆኑትን የልማት፣…

            Read More

              Dirree Dhawaatti Dorgomiin Kalaqa Teknooloojii Geggeefamuu jalqabe.

              Qopheessummaa Ejansii Leenjii Barnoota Ogummaa fi Daayireektoreeti Saayinsii Teknolojii fi Innoveeshinii waliin ta’uun Dorgomiin Kalaqa Teknooloojii Dirree Dhawaatti Geggeefamuu jalqabeera. Dorgomiin Kalaqa Teknooloojii kana irratti Intarpiraayzonni Intarpiraayzonni Koolejii Poolii Teknika Leenjii Barnoota Ogummaa Dirree Dhawaattii fi Koolejii Leenjii Barnoota Ogummaa Itiyoo-Itaaliitti Leenjifamtootaa ta’anii fi Leenjiftoonni akkasumaas Baratootni manneen barnoota Sadarkaa 2ffaa Dirree Dhawaatti hojiiwan Kalaqa…

              Read More