Headlines

የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በክረምት በጎ ፍቃድ እያከናወናቸው የሚገኙ ስራዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል::

የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በክረምት በጎ ፍቃድ መርሃ-ግብር በርካታ ተግባራትን እያከናወነ ሲገኝ በዛሬው ዕለትም በቁጥር ሁለት ዳዊት አረጋውያን መርጃ ማዕከል በመገኘት የችግኝ ተከላ እንዲሁም የምግብ ግብአት እና የአልባሳት ድጋፍ አድርጓል። በመርሃ ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ደረጀ ፀጋዬ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት እና ተጠሪ ተቋማት በበጎ ፍቃድ አገልግሎት…

Read More

    ግድቡን ከደለል ለመታደግ ህብረተሰቡ 100 ቢሊዮን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ::

    ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከደለል ለመታደግ ህብረተሰቡ በአፈር እና ውሃ ጥበቃ ሥራዎች ላይ በመሳተፍ 100 ቢሊዮን ብር የሚገመት ድጋፍ ማድረጉን ሀገር አቀፉ የህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ገለጸ። “አንድ ዕቅድ አንድ ሪፖርት፤ ለተቀናጀ የአባይ ተፋሰስ ልማት” በሚል መሪ ሀሳብ ትናንት በአሶሳ ከተማ የተጀመረው አራተኛው ሃገር አቀፍ ተፋሰስ ልማት የተሞክሮ ልውውጥ የምክክር…

    Read More

    Mashruuca dhismaha maktabadda jiilka cusub ayaa fursado shaqo u abuuray in ka badan 200 oo muwaadiniin joogto ah iyo kuwo ku meel gaar ah.

    Wasiirka Wasaaradda Macdanta Mudane ee JDF Injineer Habtamu ayaa booqday howlaha horumarineed ee ay ka wadaan dagmada 03 ee dir dhabe waxaana goob joog ka ahaa duqa magaalada mudane Khadir Juhar iyo madaxda sare ee maamulka. Sidaas darteed, maktabaddu waxay siin doontaa jaamacad tayo leh, casri ah oo si degdeg ah u dhammaystiraysa hannaanka dhismaha,…

    Read More

      ችግኝ መትከል በድሬደዋ ከውበት ባለፈ ሊከሰት የሚችለውን የጎርፍ አደጋ ለመቀነስና የአየር ንብረት ለውጥን ለማጣጣም ያለው አስተዋጾ የጎላ መሆኑን የድሬደዋ አስተዳደር የአካባቢ የደን እና የአየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን ሃላፊ አቶ አብዱ መሃመድ ተናገሩ::

      የኢትዮጵያን እናልብስ አረንጓዴ አሻራ ዘመርሃግብር በድሬደዋ ደረጃ በነገው እለት በአንድ ጀንበር በከተማ 250ሺ እንዲሁም በገጠሩ የአስተዳደሩ ክፍል በተመሳሰይ 250 ሺ ጭግኞችን ለመትከል መታቀዱን አቶ አብዱ ጨምረው ገልጸዋል፡፡ አክለውም በድሬደዋ ማህበረሰቡ ችግኝ የመትከል ልምድ እንዳለው የገለጹት ሃላፊው በቀጣይም ችግኝ መትከል ብቻ ሳይሆን ተንከባክቦ ማጽደቅና ማሳደግ ባህሉ ማድረግ ይገባል ብለዋል፡፡ ባለስልጣን መስሪያቤቱ ድሬደዋን አረንጓዴ ለማልበስ ብሎም ሌሎች…

      Read More

      38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤን ከ1 ሺህ በላይ ጋዜጠኞች ሽፋን እንደሚሰጡት ይጠበቃል

      38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤን ከአንድ ሺህ በላይ ጋዜጠኞች ሽፋን የሰጡታል ተብሎ እንደሚጠበቅ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን አስታውቋል፡፡ 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ከየካቲት 8 እስከ 9 2017 ዓ.ም የሕብረቱ መቀመጫ በሆነችው አዲስ አበባ ከተማ ይካሄዳል፡፡ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የአፍሪካ ህብረት ብሄራዊ የጉባዔ አመቻች ኮሚቴ አባል በመሆን ጉባዔው በተሳካ ሁኔታ እንዲጠናቀቅና የሚዲያ ሽፋን እንዲያገኝ…

      Read More

      “የክልሉ የጸጥታ ኃይል ከፌዴራል የጸጥታ ኃይል ጋር በመኾን አካባቢውን ለመጠበቅ እና ወታደራዊ እርምጃ ለመውሰድ በቂ ዝግጅት አለው” የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ኀላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡

      በመግለጫቸውም ክልሉ አንድ ዓመት በሞላው የሰላም እጦት ውስጥ መቆየቱን አንስተዋል፡፡ ከሐምሌ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ክልሉ እስካሁን ድረስ የሰላም መደፍረስ ችግር አጋጥሞት መቆየቱን ነው የተናገሩት፡፡ የክልሉን የጸጥታ ሁኔታ ለመቀየር መንግሥት በርካታ የሰላም አማራጮችን ማቅረቡን የተናገሩት ምክትል ኀላፊው ሰላማዊ ውይይቶች ሲተገብር መቆየቱን ነው የተናገሩት፡፡ ጥያቄ እና ሃሳብ አለኝ የሚል እንዲቀርብ እና ችግሮች በውይይት እንዲፈቱ ጥረት መደረጉንም አስታውሰዋል፡፡…

      Read More

        Waggaa 80 booda Ragaa Abbaa Qabiyyee Lafaa (Kaartaa) argattan

        Dhaabilee Amantii kanneen guyyaa har’a Ragaan Abbaa Qabiyyee Lafaa (Kaartaa) kennameef kanneen Umrii waggoottan saddeetamii booda argachuu waan danda’aniif gammachuun ol’aanaan akka itti dhaga’ame Abbootiin Amantaa sirna kana irratti haasawa taasisaniin ibsan. Wal-tajjii kana irratti Itti-Aanaan Kantiibaa Bulchiinsa Hooganaan Biiroo Daldalaa Indastirii fi Invastimantii Obbo Kadiir Juhaar kanaan boodaas dhaabilee Amantaa kanneen Iddoo waaqefannaa hin…

        Read More