የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በድሬደዋ ከተማ በተለያዩ ሳይቶች ላይ ሕንጻዎችን ለመገንባት የሚያስችለውን የቅድመ-ዝግጅት ሥራ እያካሄደ መሆኑን አስታወቀ።

    ኮርፖሬሽኑ በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር በመጀመሪያው ዙር ከሚገነባቸው የግንበታ ሳይቶች መካከል በሆነው ኢሚግሬሽን ሳይት ለሚገነባው ዘመናዊ ሕንጻ የግንባታ መሰረተ ድንጋይ በማስቀመጥ የግንባታ ሒደቱን አስጀምሯል፡፡ ኮርፖሬሽኑ በቀጣይ የሚገነባቸውን ግንባታዎችንም በተመለከተ የኮርፖሬሽኑ አመራሮች ከድሬደዋ ከተማ ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጀዋር ፣የም/ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈቲያ አደን፣ የአሰተዳደሩ ም/ከንቲባ ክቡር አቶ ሀርቢ ቡህ ፣የአሰተዳደሩ ም/ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ…

    Read More

      ከሰሞኑ “የሰብዓዊ መብት ጥሰት” በሚል የወጣው ሪፖርት ፖለቲካዊ ሸፍጥ አለበት – የሕግ ምሁራን

      አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሞኑ “የሰብዓዊ መብት ጥሰት” በሚል የወጣው ሪፖርት ከሣይንሳዊ መንገድ ይልቅ ፖለቲካዊ ሸፍጥን የተከተለ ነው ሲሉ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተሠራው ምርምር የተሳተፉ የሕግ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ምሁራኑ ለፋና ብሮድካስንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ አሸባሪው ህወሓት በርካታ ጥፋቶችን ማድረሱን የሚያረጋግጡ መረጃዎች ቢኖሩም በሪፖርቱ እንዳልታዩ ታልፈዋል፡፡ ልጃለም ጋሻው እንዳሉት÷ አሸባሪው ህወሓት በወረራ በቆየባቸው የአማራና…

      Read More

        ሁለተኛ ሀገር አቀፍ የፅዳት ዘመቻ በድሬደዋ ከተማ ተካሄደ

        በድሬደዋ ከተማ በጠቅላይ ሚኒሰተር ዶ/ር አብይ አህመድ በተላለፈው መልእክት መሰረት የተለያዩ አመራሮች፣ ነዋሪ ህብረተሰብ እና የሰራዊት አባላት እንዲሁም የቆሻሻ አስወጋጅ ማህበራት ተሳትፈዋል፡፡   በፅዳት ዘመቻው የተሳተፉ የከተማዋ ነዋሪዎች ዘረኝነትን እንፀየፋለን አብሮነትን እናከብራለን ሲሉ አስተያየታቸውን ሰተዋል፡፡ የድሬደዋ አስተዳደር መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እስቅያስ ታፈሰ በጽዳት ዘመቻው ላይ እንደተናገሩት ቁሻሻን ከቤታችን እንደምናስወግደደው ሁሉ በውስጣችን ያለውን…

        Read More

          የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በድሬዳዋ ነገ ሐሙስ ሰኔ 23/2014 ይጀመራል፡፡

          ሰኔ 23/ 2014 ዓ.ም ድሬ ዳዋ ቦታዉ ኮንጎ ሜዳ የተገነባዉ የወጣቶች ማዕከል ከጠዋቱ በ12 :00 ሰአት ይጀመራል #”በጎነት_ ለኢትዮጵያ _ ከፍታ!” _*በ2014ዓም የድሬዳዋ የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎትና ከወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ጋር የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ሐሙስ ሰኔ 23ቀን በይፋ እንደሚጀመር የአስተዳደሩ ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ፉራንኦል ቡልቻ ገልጸዉልናል ። ሁላችሁም ይመለከታችሃል…

          Read More

          የድህረ እውነት ዘመንን በእውቀትና እና በእውነት “

          በድሬዳዋ አስተዳደር “የድህረ እውነት ዘመንን በእውቀትና እና በእውነት “በሚል መሪ ቃል ለአመራሮች፣ ለሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ ። በመድረኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ብልፅግና ፓርቲ በለውጥ ስራዎች ያስመዘገባቸውን በርካታ ውጤቶች በማስተዋወቅ እንዲሁም በንቅናቄ በህዝብ ግኝኙነት ስራ በማጀብ ህብረተሰቡን ለሰላም፣ ለዲሞክራሲና ለልማት በማነሳሳት ረገድ ወሳኝ የሆነ የህዝብ ግኝኙነት ስራ…

          Read More

            Biiroon dhimma Komunikeeshinii Bulchiinsaa Raawii hojii ji’oottan 6 irratti marii geggeesse.

            Biiroon dhimma Komunikeeshinii Bulchiinsaa Hojjatootaa waliin karoora Raawii hojii Walakkaa bara jalqabaa kan bara baajataa 2013 irratti marii geggeessan. Marii kana irratti Biiroon dhimma Komunikeeshinii Bulchiinsaa hojii Ijoo ji’oottan 6 irratti bara baajataa 2013 raawataman Roga dame hariiroo Komunikeeshiniin , ilaalcha Jijjiiramaa Uumuu irrattii fi Raawii hojii qaamolee Komunikeeshinii Bulchiinsaa dandeettii Ogummaan gabbisuu fi guddisuu…

            Read More

            Madasha Dhalinyarada Geeska Afrika ee ka socota Dire Dhabe ayaa si heer sare ah loo qabtay, iyadoo isu keentay dhalinyaro iyo masuuliyiin ka kala yimid dalalka gobolka.

            Madashan oo uu soo qabanqaabiyay ismaamulka Dire Dhabe ayaa shalay ku bilaabatay halku-dhegga “Dhiirigelinta Hoggaanka Dhalinyarada si loo dhiso Nabad Waarta iyo Xal u helidda Isbeddelka Cimilada waxayna maanta sii waday doodaha ku saabsan hoggaanka dhalinyarada iyo saameynta isbeddelka cimilada. Mudane Tajuddin Cabdullaahi, La-taliyaha Isbeddelka Cimilada ee Duqa Magaalada Dire Dhabe, ayaa sheegay in isbeddelka…

            Read More