ድሬ ፖሊስ Ill ጥር 11 .2017 ዓ.ም

ሐሰተኛ ሰነዶችን በማዘጋጀት የህዝብ ሀብትን መዝብሯል ተብሎ የተጠረጠረን ግለስብ በቁጥጥር ስር አውሎ ምርምራ እያጣራ መሆኑን ፖሊስ ገለፀ ። የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ከህብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ መሰረት የመንግስት ሀብትን አለአግባብ ከህግና አሰራር ውጭ በሆነ መንገድ ምዝበራ ፈፅሟል ብሎ በተጠረጥረው የድሬዳዋ ከነማ ስፖርት ክለብ የቦክስ አሰልጣኝ የሆነው ኤፍሬም ነጋሽ የተባለ ተጠርጣሪን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ በመጣራት ላይ…

Read More

Jijjiirama biyya teenyatti nuuf dhufe cimsinee itti fufsiisuuf lammiin kamuu gahee isaa bahachuu akka qabu jiraattoonni Bulchiinsa Dirree Dhawaa tokko tokko ibsan.

Jiraattotni Bulchiinsa Dirree Dhawaa tokko tokko akka ibsanitti, haaromsi hoggansaa kan Kabajamoo Ministira Muummee Dr Abiy Ahimadiin gaggeeffamaa jiru dhimmoota Siyaasaa, Diinagdee, Hawaasummaa, akkasumaas dhimma Diploomaasiifi Haajaa Alaa irratti roga hundaan jijjiirama qabatamaa fidee jira je’an. Jiraattonni Bulchiinsaa kun erga haaromsi biyya teenyaa taasifameen as hojiiwwan misoomaa gara garaa biyya Itiyoophiyaatifii Bulchiinsa Dirree Dhawaa keessattiis…

Read More

    የከተራ በአል በድሬደዋ በድምቀት ተከበረ::

    ታቦታት ከአድባራት ወጥተው በካህናት፣ በዲያቆናት እና በምዕመናን ታጅበው ወደ ማደሪያቸው በሰላም ደርሰዋል። የጥምቀት በዓል በየአመቱ በሀገራችን የክርስትና እምነት ተከታዮች በአደባባይ ከሚከበሩ ሀይማኖታዊ በዓላት አንዱ ነው። የበዓሉ አከባበር የሚጀምረውም ጥር 10 ቀን ሲሆን እለቱም ታቦታት ከመንበራቸው ተነስተው ወደ ማደሪያቸው(ጥምቀተ ባህር) የሚሄዱበት እለት ነው ።በነገው እለትም የጥምቀት በአል ተከብሮ ይውላል።

    Read More

      በነገው ዕለት በአስተዳደራችን የሚጀመረውን የኢትዮጵያ ቤት ኪንግ ፕሪሚየር ሊግ እና በወቅታዊ ጉዳዮችን ዙሪያ ከመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የተሰጠ መግለጫ፡፡

      በድሬዳዋ አስተዳደር አስተናጋጅነት የሚካሄደው 4ኛ ዙር የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጫዋታዎች ከነገ መጋቢት 29/2013ዓ/ም ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ሳምንታት ይካሄዳል፡፡ ይህንን እና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የአስተዳደሩ መንግስት ኮሙዩኒኩሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እስቅያስ ታፈሰ ለጋዜጠኞች ጋዜጣዊ መግለጫ ሰተዋል፡፡ በድሬዳዋ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የኢትዮጵያ ቤት ኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ለማዘጋጀትና ጨዋታን በስኬት እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የአስተዳደሩ…

      Read More

      በድሬዳዋ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ለቱሪስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ሰራተኞች ሲሰጥ የቆየው የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተጠናቀቀ

      በዓለማችን ላይ ሰፊ የሥራ ዕድል ከሚፈጠሩ ኢንዱስትሪዎች መካከል ቱሪዝም ዋነኛው ሲሆን በዚህም የሆቴል እና ሬስቶራንት ኢንዱስትሪ እንዱና ዋነኛው ነው ሲሉ የባህልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሚካኤል እንዳለ ተናግረዋል፡፡ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ማጠቃለያ በመረሀ ግብሩ የጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ ሚካኤል ሀገራችንም የሆቴል ኢንዱስትሪን በማዘመን የቱሪሰት እርካታን በማሳደግና ቆይታቸውን በማራዘም የቱሪዝም እድገትን ለማፋጠን የመስህብ መሠረተ-ልማት፣ የማረፊያ እና…

      Read More

      የድሬዳዋ የመጀመሪያ ደረጃና ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤቶች ለባለጉዳዮች የአንድ መስኮት አገልግሎት በመስጠትና አሰራርን ዲጂታላይዝ በማድረጉ ረገድ አበረታች ስራዎችን እየሰሩ እንደሚገኝ ተገለፀ

      በዛሬው ዕለት በሐረሪ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዝዳንት የተመራ ልዑካን ቡድን የድሬዳዋ የመጀመሪያ ደረጃና ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤቶች የአገልግሎት አሰጣጥን በማቀላጠፉና ዲጂታላይዝ በማድረጉ ረገድ የሰሯቸውን ስራች ጎብኝተዋል፡፡ ልዑክ ቡድኑ በጉብኝቱ የአንድ መስኮት አገልግሎትንና የስማርት ኮርት ሩም ስራዎችን ተዘዋውሮ የተመለከተ ሲሆን፤ ፍርድ ቤቶቹ በዳኝነት ዲጂታላይዜሽንና በሪፎርም ስራ ያከናወኑአቸው ስራዎች ላይም ከባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ በመሆን ውይይት አድርጓል፡፡…

      Read More