በድሬዳዋ አስተዳደር በ 2013 የክረምት ወራት የበጎ ፍቃድ አግልግሎት ስራዎች ላይ ከ 55 ሺህ በላይ ወጣቶች በመሳተፍ ከ 40 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የልማት ስራ አንደሚከወን ተገለፀ ።
በድሬዳዋ አስተዳደር የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ተጀመሯል ። በድሬዳዋ አስተዳደር በየአመቱ በሚካሄደው የክረምት ወራት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ስራዎች ላይ በአስተዳደሩ በሚገኙ በከተማም ሆነ በገጠር የህብረተሰቡን ችግሮች ሊፈቱና ሊያግዙ የሚችሉ ዘርፈ-ብዙ የማህበራዊ አገልግሎት ስራዎች የሚሰሩ ሲሆን በ 2013 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ስራዎች ላይም የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በሽታን የመከላከል ፣ የችግኝ…


