Birrii miiliyoona 581 ol ji’oota 5 Sassaabuu beeksise.

    Abbaan Taayitaa Galiiwan Bulchiinsa Dirree Dhawaa bara bajataa 2013tti ji’oota 5 keessatti galii Birrii miiliyoona 581 ol sassaabuu fi Galii Gibira Mootummaa karoora qabate keessaa dhibbeentaa 96.39% milkeessuu ibsan. Daayireektarri Ol’aanaan Abbaa Taayitaa Galiiwan Bulchiinsaa Obbo Abdulsalaam Mahamad akka addeesanitti ji’oota 5 bara bajataa 2013 tti Taaskii Mootummaa fi Galii Tajaajila mana Qopheessaa irraa Birrii…

    Read More

    በድሬዳዋ አስተዳደር የሞተር አልባ ትራንስፖርት እና የእግረኞች ቀን መርሀ -ግብር በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከብሯል

    የድሬዳዋ አስተዳደር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ባለስልጣን የመንገድ ትራፊክ ደህንነት እና መድህን ፈንድ ዳይሬክቶሬት ከድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ትራፊክ ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ጋር በመቀናጀት ባካሄደው መርሀ-ግብር ላይ ላለፉት ወራት መሰረታዊ የመንገድ ደህንነት ትምህርትን ተምረው ያጠናቀቁ በቁጥር 35 የተማሪ ትራፊኮችም ተመርቀዋል። በስነ-ስረአቱ የባለስልጣን መስሪያቤቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ክብርት ወ/ሮ ሹክሪ አብዱረህማን እንደተናገሩት ማህበረሰቡ አማራጭ የሞተር አልባ ተሽከርካሪዎችንና የእግር…

    Read More

    በድሬዳዋ አስተዳደር በድምቀት እየተከበረ የሚገኘውን የጥምቀት ቃና ዘገሊላ በአል በማስመልከት የርእሳነ አድባራትወ ገዳማት ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ታቦት ከባህረ ጥምቀቱ ወደ መንበሩ የሚሸኙ ምእመናንን ጣፋጭ ምግቦች ፣ ፍራፍሬዎችና ቀዝቃዛ ውሃዎችን በማዘጋጀት አብሮነታቸውንና ፍቅራቸውን እየገለጹ የሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታይ እህትና ወንድሞች እያደረጉት ያለው መስተንግዶ የድሬዳዋ መልክና ውበት ማሳያ ነው፡፡

    የድሬዳዋ ሀገረ ስብከት የትምህርት ክፍላ ኃላፊና የድሬዳዋ አስተዳር የሓይማኖትቋማት ጉባኤ ምክትል ሰብሳቢ ሊ ብርሃናት ቀለመወርቅ አለሙ የሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታይ እህትና ወንድሞች እያደረጉት ያለው መስተንግዶ በሁሉም የሀገራችን ክፍሎች ሊወረስ የሚገባው የፍቅር ተግባር ነው ያሉ ሲሆን ይህንን ያስተባበሩ እህት ወንድሞች በሙሉ ፈጣሪ ይባርካቸው ሲሉም የቡራኬያቸውን ሰጥተዋል፡፡ የወረዳ 6 ነዋሪዋ ቴይሲር ሰኢድ ይህ ዛሬ የእስልምና እምነት ተከታይ…

    Read More

      ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት 69ኛ የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ የምረቃ ስነ ስርዓት ላይ ተገኝተዋል።

      በስነ ስርዓቱም፣ ከበርካታ ዘርፎች ተውጣጥተው የጥቁር አንበሳ ኮርስ የተከታተሉት ምሩቃን የምክትል መቶ አለቅነት ማዕረግ ተሰጥቷቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ምሩቃኑ ነገ በሚደርሱበት የኃላፊነት ልክ፣ ሀገርን ለመምራት እንዲቻላቸው ዘወትር እንዲተጉ አሳስበዋል። በምርቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀርን ጨምሮ የክልል ርዕሳነ መሰተዳድሮችና ከፍተኛ የመንግስት ስራ ሃላፊዎች ተሳትፈዋል ።

      Read More

        በድሬዳዋ አሰተዳደር የቀበሌ 06 አስተዳደር ለጀግናዉ የመከላከያ ሠራዊታችን በአይነት ከ400 ሺህ ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ።

        የቀበሌ 06 ምክትል ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ቢፍቱ መሀመድ እንደገለጹት በቀበሌው አስተዳደር መከላከያ ሰራዊቱን በማጀገን ረገድ ባሉት አደረጃጀቶች ህብረተሰቡን በማሳተፍ ለጀግናዉ የመከላከያ ሠራዊት በርካታ ድጋፎች የተደረጉ ሲሆን ይህም ድጋፍ በአይነት ሩዝ ገብስ ፓስታ መኮረኒ ወ.ዘ.ተ ድጋፍ በማድረግ ህበረሰቡ ለጀግናዉ መከላከያ ሠራዊቱ ደጀንነቱን አሳይቷል፡፡ በሴቶች አደረጃጀት እየተዘጋጀ ያለው ይህ የስንቅ ድጋፍ ለሰራዊቱ አለኝታነት ማሳያ እንደሆነም ነው ሀላፊዋ…

        Read More

        ከኔዘርላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዲክ ሾፍ ጋር በነበረን ውይይት በኢትዮጵያ እና ኔዘርላንድ መካከል ያለውን ጠንካራ ትስስር ለማጠናከር ውይይት አድርገን ነበር። ከኢትዮጵያ የውጭ ንግድ ቁልፍ መዳረሻዎች አንዷ የሆነችው ኔዘርላንድ ኢንቨስትመንት እና የኢኮኖሚ ትብብር ለማድረግ ጉልህ አቅም አላት። የአየር ንብረት ለውጥ ጥበቃ ሥራ ትብብርን አስመልክቶም እድሎቻችንን ለመመልከትና የሁለትዮሽ ግንኙነታችንን በጉብኝቶች እና የልውውጥ መርሃ ግብሮች እንድንከውን በውይይቱ ሀሳብ አንስቻለሁ።

        ጠቅላይ ሚንስተር አብይ አህመድ ( ዶ/ር)

        Read More

          የድሬዳዋ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት በአይነትና በገንዘብ ድጋፍ አደረጉ።

          በድጋፍ ስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የመከላከያ ሚ/ር ሚ/ድኤታ ክብርት ወ/ሮ ማርታ ሉዊጂ፣ ሚ/ር ሚ/ድኤታ ማዕረግ የመድህን ፈንድ አስተዳደር ኤጀንሲ ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ወርቅነሽ ብሩ፣ የአስተዳደሩ ከፍተኛ የፓርቲ ኃላፊዎች፣ የካቢኔ አባላት፣ ባለሀብቶችና ነዋሪዎች ታድመዋል። ለሰሜን እዝ መከላከያ ክብርና መስዋዕትነት በህሊና ጸሎትና ምርቃት የተጀመረው የድጋፍ ርክክቡ መርሃግብር የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር በድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ…

          Read More