Dhaabilee Amantii 82 Ragaa Abbaa Qabiyyee Lafaa laatame

    Bulchiinsa Dirree Dhawaatti kan argaman Dhaabilee Amantii jechuuniis 82 Ragaa Abbaa Qabiyyee Lafaa Ganama arraa haala miidhagaa ta’een laatameera. Dhaabilee Amantii kanneen guyyaa har’a Ragaan Abbaa Qabiyyee Lafaa (Kaartaa) kennameef kun Dhaabilee Amantaa Muslimaa ykn Masgiidotaa fi Iddoo Awaalchaa walumatti dhaabilee 66 , kan Ortoodoksii 9 fi kan Pirooteestaantii 7 walumaa galatti dhaabilee 82 Ragaa…

    Read More

    የብልፅግና ፓርቲ የስራ አፈፃፀም ግምገማ ዛሬም ቀጥሎ እየተካሄደ ነው

    ሁለተኛ ቀኑን የያዘው የብልፅግና ፓርቲ የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የ6 ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ እንደቀጠለ ነው። በመድረኩም የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህን ጨምሮ የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅሕፈት ቤት የዘርፍ አመራሮች፣ የክልል ቅርንጫፍ ፅሕፈት ቤት ኃላፊዎች እንዲሁም የክልል የአደረጃጀት እና የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። በአጠቃላይ ሀገራዊ ፓለቲካ ሁኔታ፣ ጠንካራ ፓርቲ ግንባታ ለማሳካትና በፓርቲና በመንግሥት…

    Read More

    Waxaa maanta ka furmay carwo bandhiga bacadlaha iskashatooyinka iyo shirkadaha moobelada ee ismaamulka dir dhabe.

    Xoorrey /tahaasaas 23/2017 T.I Carwo bandhiga bacadlaha iyo ururada iskashatoyinka oo ay ka qeyb galayaan in ka badan 90 shirkadood oo model ah ayaa maanta si rasmi ah loo furay. Carwo bandhiga ayaa waxaa furay mudane Robel Getachu, oo ah madaxa waaxda horumarinta xirfadaha ganacsiga iyo tignoolajiyada. Mudane Robel ayaa sheegay in shirkaduhu aysan suurtagelin…

    Read More

    የ8 አመታት ስኬታማ የዲፕሎማሲ ጉዞ እና የመጋቢት 24 ፍሬዎች ምን ይመስላል? ድሬዳዋስ በዘርፉ ምን አሳካች?

    መጋቢት 24 የተጀመረው የብልጽግና ጉዞ በሀገር ውስጥ ልማት ብቻ ሳይወሰን፣ በዲፕሎማሲው መስክም አስደማሚ ድሎችን አምጥቷል። የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) “መደመር” እሳቤ ሀገራችንን ከገለልተኝነት ወደ ንቁ ተሳትፎና መሪነት አሸጋግሯታል። ባለፉት ስምንት ዓመታት ያገኘናቸው ዲፕሎማሲያዊ እውቅናዎችና አጋርነቶች የአመራሩ ብስለትና የጸና ሀገራዊ ፍቅር ውጤቶች ናቸው። በለውጡ ዓመታት ኢትዮጵያ የነበረባትን የዲፕሎማሲ ከበባ በመስበርና ብሔራዊ ጥቅሟን በማስከበሩ ረገድ…

    Read More

    የድሬዳዋ አስተዳደር የማዘጋጃ ቤታዊ ገቢ አሰባሰብ የ4 ወራት እቅድ አፈፃፀም ተገመገመ።

    ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር በተገኙበት በቀረበው ሪፖርት ላይ የ2017 በጀት አመት የ4 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም 61.6 በመቶ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በድሬዳዋ የተጀመሩ የልማት ስራዎችን ከግብ ለማድረስ፥ ገቢ ወሳኝ መሆኑን በግምገማ መድረኩ ላይ የገለፁት የአስተዳደሩ ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር፥ በገቢ አሰባሰቡ ዝቅተኛ አፈፃፀም ያላቸው ተቋማት በቀጣይ በስፋት መስራት እንዳልባቸው አሳስበዋል። ተቋማት የገቢ አሰባሰቡን ለማሳደግ በቅንጅት መስራት…

    Read More

    ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ የ110 ሚሊዮን ዩሮ የብድር ስምምነት ተፈራረሙ::

    ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ለገጠር ፋይናንስና ልማት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል የ110 ሚሊዮን ዩሮ የብድር ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የፈረሙት የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አሕመድ ሺዴ እና በአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ የፐብሊክ ዘርፍ ዳይሬክተር ሚስተር ዲደሪክ ዛምቦን ናቸው። የስምምነቱ ዋና ዓላማዎች በጥቃቅንና አነስተኛ የንግድ ዘርፎች ለተሰማሩ ዜጎች የፋይናንስ አቅርቦትን በማመቻቸት በመላ ኢትዮጵያ ዘላቂ የግብርና እና የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎችን ማሳደግ…

    Read More

    የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በ3ኛው የብሪክስ አባል ሀገራት ተወካዮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ነው

    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ እና በብሪክስ የኢትዮጵያ ዋና ተወካይ አቶ ማሞ ምህረቱ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ዛሬ በሩስያ በጀመረው 3ኛው የብሪክስ የአባል ሀገራት ተወካዮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። አቶ ማሞ በስብሰባው ላይ ባደረጉት ንግግር፥ በተለዋዋጭ እና ሊተነበይ በማይቻል የዓለም ኢኮኖሚ እና ፖለቲካ ምኅዳር ውስጥ ብሪክስ ሀገራትን እና ሃብቶችን በማሰባሰብ ዓለም አቀፍ ተግዳሮቶችን በአጋርነት መንፈስ ለመቅረፍ…

    Read More

      የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለሚዲያና ለህዝብ ግንኙነት ባለሙያዋች ስልጠና መስጠት ተጀመረ።

      የአስተዳደሩ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለሚዲያና ለህዝብ ግንኙነት ባለሙያዋች ሙያዊ ክህሎትን ለማዳበር ለ6 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ስልጠና መስጠት ተጀምሯል። በስልጠናው ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የኃላፌ ተወካይ አቶ ሚካኤል እንዳለ እንደተናገሩት እንዲህ አይነት ስልጠና ባለሙያዋች በተደጋጋሚ በመጠየቃቸውና በተደረገው የዳስሳ ጥናት መሰረት በማድረግ ስልጠናው መዘጋጀቱን ገልፀዋል። በስልጠናው በጠዋቱ ውሎ የኢትዮጰያ ብሮድ ካስት ኃላፊ በዶ/ር…

      Read More