ኢትዮጵያን አፍሪካዊት የብልፅግና ተምሳሌት እናደርጋለን የሚለው ራዕይ በትክክለኛ አቅጣጫ ላይ ስለመሆኑ ውጤቶቻችን ማሳያ ናቸው- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናታለም መለሰ።
እንደ ሀገር ጥራት ያለው የኢኮኖሚ ዕድገትንና የጋራ ብልፅግናን የሚያረጋግጥ ስራዎችን እንዲሁም አካታችና ዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገት የሚያረጋግጥ የብዝሃ ዘርፍ የልማት ስትራቴጂ በመከተል እየሰራናቸው ያሉ ስራዎች በሁሉም መስኮች ፍሬ እያፈሩና የኢትዮጵያን በ2023 አፍሪካዊት የብልፅግና ተምሳሌት እናደርጋለን በሚል የተነሳንለትን አላማ በሚያሳካ ትክክለኛ አቅጣጫ ላይ መሆናችንን ያረጋገጠ ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናታለም መለሰ አስታወቁ፡፡ የኢፌዲሪ መንግሥት የኮሙኒኬሽን…


