Mashruuca dhismaha maktabadda jiilka cusub ayaa fursado shaqo u abuuray in ka badan 200 oo muwaadiniin joogto ah iyo kuwo ku meel gaar ah.

Wasiirka Wasaaradda Macdanta Mudane ee JDF Injineer Habtamu ayaa booqday howlaha horumarineed ee ay ka wadaan dagmada 03 ee dir dhabe waxaana goob joog ka ahaa duqa magaalada mudane Khadir Juhar iyo madaxda sare ee maamulka. Sidaas darteed, maktabaddu waxay siin doontaa jaamacad tayo leh, casri ah oo si degdeg ah u dhammaystiraysa hannaanka dhismaha,…

Read More

    543 ሄክታር የመስኖ መሬት በማልማት 2136 አባወራዎችን ተጠቃሚ ማድረጉን የአሰተዳደሩ ግ/ዉ/መ/ኢ/ቢሮ አሰታወቀ።

    በአስተዳደራችን ባለፉት አምስት አመታት በግብርና እድገት ፕሮግራም ምዕራፍ 2 የተከናወኑ የአነስተኛ መስኖ ልማት ተቋማትን ግንባታ 543 ሄክታር የመስኖ መሬት በማልማት 2136 አባ ወራዎችን ተጠቃሚ ማድረግ እንደተቻለ ነዉ የግብርና ውሃ መዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ምክትል እና የግብርናና የተፈጥሮ ሀብት ልማት ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ኤልያስ አሊይ የገለጹት ። የግብርና እድገት ፕሮግራም ምዕራፍ ፪ በድሬዳዋ አስተዳደር በሚገኙ ሁለት ወረዳዎች…

    Read More

      ከሚመለከተው ህጋዊ አካል ፈቃድ የሌላቸው ግለሰቦች እና ተቋማት ከጥምቀት በዓል ጋር ተያይዞ ድሮን ማብረር እንደማይችሉ ተገለጸ፡፡

      ከጥምቀት በዓል ጋር ተያይዞ ሊያጋጥሙ የሚችሉ የደህንነት ስጋቶችን ለመከላከል ከሚመለከተው አካል ፈቃድ የሌላቸው ግለሰቦች እና ተቋማት ድሮን ማብረር ወይንም ማንቀሳቀስ እንደማይችሉ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታዉቋል። ኮሚሽኑ ለመገናኛ ብዙሃን በላከው መግለጫ እንዳመለከተው ሁሉም የፀጥታና የደህንነት ተቋማት ከከተራ ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት በድምቀት የሚከበረዉ የጥምቀት በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር በቂ ዝግጅት አድርገዋል። ከፀጥታ አጠባበቅ ጋር ተያይዞ ሊያጋጥሙ…

      Read More

      Kabaja Guyyaa Farra Malaammaltummaa ilaalchisuun Waldorgommiin Gaafiifi Deebii Gaggeeffamu.

      #DGC Sadaasa 24/2017 “Qabsoo Farra Malaammaltummaa Dargaggoota Hammateen Hegeree Qajeelloo Ijaaruu” Mataduree jedhuun akka addunyaatti yeroo 21ffaafi Akka biyyaattimmoo yeroo 20ffaaf kan Kabajamaa jiru guyyaan farra Malaammaltummaa sagantaalee gara garaatiin kan Kabajamaa jiru yommuu ta’u, guyyaa har’aatiis waldorgommiin gaafiifi deebii manneen barnootaa giddutti taasifameeti jira. Komishinarri Komishinii Farra Malaammaltummaa Bulchinsatti Dirree Dhawaa Obbo Feenus Abduljabbaar…

      Read More

      ከካፍ ፕሬዝደንት ከዶክተር ፓትሪስ ሞትሲፒ በአፍሪካ እግር ኳስ እና ኢትዮጵያ በእድገቱ ስለሚኖራት ሚና ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። ለወጣቶች እድገት፣ የስፖርት መሠረተ ልማት ብሎም የአፍሪካን እግርኳስ በአለም መድረክ ለማላቅ ከካፍ ጋር ስለሚኖረን ትብብር ተወያይተናል።

      Read More

        የህዝቡን ውሳኔ በፀጋ በመቀበል ለተግባራዊነቱም እንደሚተጉ በድሬዳዋ የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስታወቁ:

        የድሬዳዋ አስተዳደር የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የ2013 ዓ.ም 6ኛውን አገር አቀፍ ምርጫ አስመልክቶ በዛሬው እለት መግለጫ ሰጥቷል:: ምክር ቤቱ በመግለጫው በዘንድሮው ምርጫ ላይ የተለያዩ አካላት አሉታዊ ተፅእኖ ለማሳደር ጥረት ቢያደርጉም የድሬዳዋ አስተዳደር ነዋሪ ተፅእኖውን ተቋቁሞ ሰላማዊ ምርጫ ማድረግ በመቻሉ የተሰማውን ደስታ ገልጿል:: በአስተዳደሩ በምርጫው የተሳተፉት የፖለቲካ ፓርቲዎች ከቅድመ ምርጫ እንቅስቃሴ ጀምሮ እስከ ድምፅ መስጫው…

        Read More

          የ‘ተረኝነት’ ጉዳይን በተመለከት

          ሀገራችን ለሁላችንም የሚበቃ ሀብት አላት። የተፈጥሮ፣ የታሪክ፣ የባህል እና ከምንም በላይ የጊዜ ሀብት አለን። ይህን ሰብስቦ ለጥቅም ማዋል ሲቻል፣ ሀገርን እንደ እቁብ አይቶ በዚህኛው ቀን ለእከሌ፣ በሌላ ቀን ለእከሌ በፈረቃ የምትደርስ ያደርጋታል። እንኳን ለሀገር፣ ለመብራትም ፈረቃ ይከብዳል። ሀገር የምትመራው በጋራ ነው። ሕግ አውጪ፣ ሕግ ተርጓም፣ ሕግ አስፈጻሚ እና ርዕሰ ብሔር የሀገረ መንግሥቱ ምሰሶዎች ናቸው። በሲቪል…

          Read More

            በትላንትናው ዕለት ከምሽቱ 2 ሰዓት ገደማ በተለምዶ አሸዋ ሲጋራ ተራ ተብሎ የሚጠራው ቦታ የእሳት አደጋ ተከስቶ የንብረት ጉዳት መድረሱን የአስተዳደሩ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቀዋል፡፡

            መግለጫውን ለሚዲያ የሰጡት የአስተዳደሩ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነትና ለውጥ ሥራዎች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮማንደር ገመቹ ካቻ በእሳት አደጋው እሳቱን ለማጥፋት ሲንቀሳቀሱ በነበሩ ሶስት የአከባቢው ሰዎች ላይ በጪስ የመታፈን ጉዳት የደረሰባቸውና በአሁን ወቅት በህክምና ላይ መሆናቸውን ጠቅሰዉ ሌሎች ሁለት የእሳት አደጋ ፖሊስ አባላት ላይ መጠነኛ ጉዳት መድረሱንም አስታውቀዋል፡፡ በእሳት አደጋው የጠፋው ንብረትም ፖሊስ አጣርቶ የጉዳቱን መጠን ገልጸዋል፡፡…

            Read More