Headlines

የድሬዳዋ ኮሪደር ልማት ስራዎች ተጎበኙ

#DGC የካቲት 17/2017 የኮሪደር ልማት ስራዎች በድሬዳዋ አስተዳደር በተለያዩ አካባቢዎች በስፋት እየተሰራ ሲሆን በዛሬው እለትም በድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሃር የተመራ የካቢኔ አባላት ቡድን እየተገባደደ የሚገኘውን የ 11 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ሥራዎች ተዟዙረው ተመልክተዋል ። በጉብኝቱ ወቅትም ከኮሪደር ልማት ስራ ተቋራጮች ጋር የተወያዩት ክቡር አቶ ከድር ጁሃር ፕሮጀክቱ በጥራትና በፍጥነት…

Read More

    የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ለአስተዳደሩ አመራሮችና ባለድርሻ አካላት የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ::

    የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ከአለም ባንክ /WORLD BANK/ ጋር በመተባበር ለህዝብ ቅሬታ ሰሚ እና አጋር አካላት የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጥቷል። በስልጠናው የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ተግባርና ኃላፊነት፣ ደንብና መመሪያ፣ የመረጃ ነጻነት አዋጅ እንዲሁም ስለቅሬታ አቀራረብና አፈታት መመሪያ የቀረበ ሲሆን በሰነዶቹ ዙሪያ የነበረው ግንዛቤና ከዚህ ቀደም ሲያጋጥሙ የነበሩ ክፍተቶች ተዳሰዋል። የቅሬታ አቀራረብ ስርዓቱ በአካል ማቅረብ…

    Read More

    የሰቆጣ ቃል ኪዳን ትግበራ ሽፋንን ወደ 334 ወረዳዎች ማድረስ መቻሉ የአመራር ቁርጠኝት ማሳያ ነው፦ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

    የምግብና ሥርዓተ-ምግብ ስትራቴጂ እንዲሁም የሰቆጣ ቃል ኪዳን የ2017 በጀት ዓመት አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ተካሂዷል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በዚሁ ወቅት፥ በ2017 በጀት ዓመት የሰቆጣ ቃል ኪዳን ትግበራ ሽፋንን ወደ 334 ወረዳዎች ማድረስ መቻሉ የአመራር ቁርጠኝት ማሳያ ነው ሲሉ ተናግረዋል። የምግብና ሥርዓተ-ምግብ ስትራቴጂ፣ የሰቆጣ ካል ኪዳን እና የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ትግበራ ስኬታማ እንዲሆን ህብረተሰቡን…

    Read More

    የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ለቁልቢ ገብርኤል አመታዊ የንግስ በአል ድሬዳዋ ለገቡት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የእንኳን ደህና መጡ መልዕት በማስተላለፍ ስጦታ አበርክተውላቸዋል።

    Read More

      የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የምግብ ነክ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ።

      የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ከመማር ማስተማሩ እንዲሁም ከምርምር ስራዎች ጎን ለጎን በተለያዩ ሰብአዊ ድጋፎች ላይም በንቃት እየተሳተፈ ይገኛል ። ይህንንም ተከትሎ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎት ዘርፍ ለዳዊትና አሰገደች አረጋውያን መርጃ ድርጅትና ለድሬዳዋ የስጋ ደዌ ተጠቂዎችና አካል ጉዳተኞች ማህበር የምግብ ነክ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርጓል ። በ 2013 በጀት አመት ከኮቪድ ጋር ተያይዞ የተገዙ የምግብ ፍጆታዎችን ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸውና በድሬዳዋ…

      Read More

        ባለፉት ሁለት ቀናት በባቲ ግንባር 6 የአሸባሪው ቡድን የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በከሚሴ ግንባርም 6 ከፍተኛ የጠላት ጦር አመራሮች ተደምስሰዋል

        ባለፉት ሁለት ቀናት በባቲ ግንባር 6 የአሸባሪው ቡድን የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በከሚሴ ግንባርም 6 ከፍተኛ የጠላት ጦር አመራሮች ተደምስሰዋል *********************** ባለፉት ሁለት ቀናት በባቲ ግንባር 6 የአሸባሪው ቡድን የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች የተደመሰሱ ሲሆን፣ በዛሬው እለት ደግሞ በከሚሴ ግንባር የጣላትን ጦር ሲመሩ የነበሩ 6 ከፍተኛ የጠላት ጦር አመራሮች ከነጠባቂዎቻቸው ጋር ተደምስሰዋል፡፡ እነዚህ በፌደራል…

        Read More

        ድሬዳዋን ለማልማት ሁሉም በየተሰማራበት ዘርፍ የበኩሉን አስተዋፆ መወጣት እንደሚገባው ተገለፀ

        የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ከአፍረን ቀሎ የአትሌቲክስ ክለብ እና ከድሬዳዋ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጋር በመተበባር “ድሬዳዋን በጋራ እናልማ” በሚል መሪ ቃል የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ እና የማህበረሰብ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በዛሬው ዕለት በድምቀት አካሄደ። በመረሀ ግብሩ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ድሬዳዋን ለማልማት እንደዚህ አይነት እስፖርታዊ ዝግጅቶች በመከናወናቸው መደሰታቸውን…

        Read More

        Masuulinta sare iyo kuwa dhexe ee Ismamulka Dir dhabe ayaa loo qabtay tababar awood kobcin ah oo socon doona muddo saddex maalimood ah.

        Ugu horeyn waxaa madasha tabobarka ka hadlay maayarka magaalada Dir dhaba mudane khadiir jauhar oo sheegay in ujeedada ugu wayn ee madashan tababarku ay tahay sidii kor loogu qaadi lahaa aqoonta hogaamineed. Wuxuuna sheegay in tababarkani uu wax weyn ka taray sidii loo abuuri lahaa hogaan aqoon ku dhisan oo si sax ah wax uga…

        Read More

          ከሰሞኑ “የሰብዓዊ መብት ጥሰት” በሚል የወጣው ሪፖርት ፖለቲካዊ ሸፍጥ አለበት – የሕግ ምሁራን

          አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሞኑ “የሰብዓዊ መብት ጥሰት” በሚል የወጣው ሪፖርት ከሣይንሳዊ መንገድ ይልቅ ፖለቲካዊ ሸፍጥን የተከተለ ነው ሲሉ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተሠራው ምርምር የተሳተፉ የሕግ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ምሁራኑ ለፋና ብሮድካስንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ አሸባሪው ህወሓት በርካታ ጥፋቶችን ማድረሱን የሚያረጋግጡ መረጃዎች ቢኖሩም በሪፖርቱ እንዳልታዩ ታልፈዋል፡፡ ልጃለም ጋሻው እንዳሉት÷ አሸባሪው ህወሓት በወረራ በቆየባቸው የአማራና…

          Read More