“ለበርካታ ዓመታት ለእንግልት ሲዳርገን የቆየው ችግር በመቀረፉ ተደስተናል”
በድሬዳዋ የወረዳ ሁለት የባርጌሌ ሰፈር ነዋሪዎች የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የህብረተሰብ ተሳትፎ ኤጀንሲ ከወረዳ ሁለት ጋር በመተባበር በባርጌሌ መንደር ያስገነባው የ 1 ኪሎ ሜትር የውሃ መውረጃ ዲች እና የ 7 መቶ ሜትር የጠጠር መንገድ ስራ ፕሮጀክት ተጠናቆ በዛሬው ዕለት በድምቀት ተመርቋል። በዚህም በምርቃት መርሃ-ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ…


