የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የህግ፣ ፍትህና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በዛሬው ዕለት በዋሂል ክላስተር የመስክ ምልከታ አድርጓል::
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የህግ፣ ፍትህና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የ 2017በጀት አመት የ 6ወር ስራ አፈፃፀምን አስመልክቶ በዋሂል ክላስተር በመገኘት የመስክ ምልከታ አድርጓል። በዚህም ከክላስተሩ አመራሮች ጋር በተደረገው ውይይት የክላስተሩን የ6ወር እቅድ አፈጻጸም፣ የሰላምና የጸጥታ ስራዎች ፣ የአገልግሎት አሰጣጥ ፣ ሰው ተኮር በሆኑ ጉዳዮች ላይ እየተሰሩ የሚገኙ ስራዎችን ማለትም የአቅመ ደካሞች የቤት እድሳት፣…


