የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በድሬደዋ ከተማ በተለያዩ ሳይቶች ላይ ሕንጻዎችን ለመገንባት የሚያስችለውን የቅድመ-ዝግጅት ሥራ እያካሄደ መሆኑን አስታወቀ።

    ኮርፖሬሽኑ በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር በመጀመሪያው ዙር ከሚገነባቸው የግንበታ ሳይቶች መካከል በሆነው ኢሚግሬሽን ሳይት ለሚገነባው ዘመናዊ ሕንጻ የግንባታ መሰረተ ድንጋይ በማስቀመጥ የግንባታ ሒደቱን አስጀምሯል፡፡ ኮርፖሬሽኑ በቀጣይ የሚገነባቸውን ግንባታዎችንም በተመለከተ የኮርፖሬሽኑ አመራሮች ከድሬደዋ ከተማ ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጀዋር ፣የም/ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈቲያ አደን፣ የአሰተዳደሩ ም/ከንቲባ ክቡር አቶ ሀርቢ ቡህ ፣የአሰተዳደሩ ም/ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ…

    Read More

    “የመደመር መንግስት እይታ፤ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሀሳብ በ3ኛ ዙር ለሁለት ቀናት ሲሰጥ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ አባላት የመንግስት ሰራተኞች ስልጠና ተጠናቀቀ

    “የመደመር መንግስት እይታ፤ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሀሳብ በሁለት ዙር የከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና መጠናቀቁን ተከትሎ በ3ኛ ዙር ከህዳር 26-27/2018 ለሁለት ቀናት ሲሰጥ የቆየው የሁሉም የብልፅግና ፓርቲ አባላት የመንግስት ሰራተኞች ስልጠና ተጠናቋል። በሁለቱ ቀናት ቆይታ “የመደመር መንግስት እይታ ፣ የግብርና እና የገጠር ልማት ትራንስፎርሜሽን እምርታ፣ የኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን እምርታ፣ የከተማ ልማት እና የቱሪዝም እምርታ” በሚሉ ርዕሶች…

    Read More

    የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ድሬዳዋ ዲስትሪክት የ 2018 ዓ.ም አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ የማዕድ ማጋራት አካሄደ

    የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ማህበራዊ ተሳትፎውን በማጠናከር በተለያዩ ዘርፎች በተለይም በአካባቢ ጥበቃ እና አረንጓዴ ልማት ፣ በጤና ፣ በትምህርት ፣ በሰብአዊ አገልግሎት ድጋፍ ፣ በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋ ፣ በሀገር ገፅታ ግንባታ እና በሌሎችም ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች በገንዘብ እንዲሁም ደግሞ በቁሳቁስ በመሳተፍ ድጋፍ እያደረገ ይገኛል ። የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ድሬዳዋ ዲስትሪክት የ 2018 ዓ.ም…

    Read More

    የድሬዳዋ አስተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ አመት የማዘጋጃቤታዊ እና የሴክተር ተቋማት ፤የከተማ እና የገጠር ወረዳዋች የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ መድረክ በማካሄድ ላይ ይገኛል

    በአሁኑ ሰዓት የሴክተር ተቋማት የመጀመሪያው በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የፕላንና ኢኮኖሚ ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኃ/ማርያም ዳዲ አማካኝነት እየቀረበ ይገኛል የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ዝርዝር ዜናዋችን በማስከተል የምናደርስ ይሆናል።

    Read More

    ሀገራዊ ለውጡ የኢትዮጵያውያንን ሁለንተናዊ ተሳትፎ ያረጋገጠ ነው፦ የብልፅግና ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ቢሮ ኃላፊ

    ሀገራዊ ለውጡ የኢትዮጵያውያንን ሁለንተናዊ ተሳትፎ እና አካታችነት ያረጋገጠ መሆኑን የብልፅግና ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ቢሮ ኃላፊ ፈዲላ ቢያ ገልጸዋል፡፡ የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ቢሮ ኃላፊዋ የብልፅግና ፓርቲ ምስረታና የፖለቲካ ለውጡ ትሩፋትን በተመለከተ በዛሬው የኢቲቪ አዲስ ቀን “የሀገር ጉዳይ” መሰናዶ ላይ ሀሳባቸውን አጋርተዋል፡፡ ከለውጡ በፊት ለዘመናት ሲንከባለል በመጣ የፖለቲካ ስብራት የዴሞክራሲ እና የእኩልነት ጥያቄ ሳይመለስ መቆየቱን ኃላፊዋ ገልጸዋል፡፡…

    Read More

      ከኢትዮ ጅቡቲ የድንበር ወሰን የተመለሱ ኢትዮጵያን አስመልክቶ የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ አህመድ ቡህ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል፡፡

      ከንቲባ አህመድ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ መጋቢት 17 /2012 ዓ.ም 814 በላይ የሚሆኑ ዜጎችን ከኢትዮ ጅቡቲ የድንበር ወሰን የተመለሱ ዜጎችን ድሬዳዋ መግቢያ ጫፍ 5 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ ህንፃ ውስጥ ለ 14 ቀናት አስፈላጊው ክትትል እና ድጋፍ እየተደረገላቸው በለይቶ ማቆያ እንዲቆዩ መደረጉን ገልፀዋል፡፡ ተመላሾች በሚኖራቸው ቆይታ ለበሽታው ተጋላጭ እንዳይሆኑ በየሁለት ሜትር ርቀት እንዲቆዩ መደረጉን…

      Read More

      የካብኔ ውሳኔ

      የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ውሳኔ አሳልፋል የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በአስተዳደሩ እየተሰሩ ባሉ የልማት ስራዋች ፣ከክረምቱ ወር ጋር ተያይዞ ወረርሽኝ እንዳይከሰት መሰራት ስላለባቸው ስራዋች፣መሶብ የአንድ መአከል አገልግሎት እና በመሬት እና መሬት ነክ አጀንዳ ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አስተላልፏል 1ኛ,በዛሬው የካብኔ ስብሰባ በድሬዳዋ አስተዳደር እየተሰሩ ያሉ የልማት ስራዋች ያሉበት ደረጃ ገምግሞ በተያዘላቸው እቅድ…

      Read More

      horumarinta kaabayaasha dhaqaale ee magaaladu waa mid magaalada kor u qaadaysa bilicdeeda iyo waliba casrinimadeedaba.

      injineer jamaal ibraahim Madaxa xafiiska maaraynta magaalada dir dhaba. Xafiiska maaraynta kaabayaasha dhaqaalaha iyo bilicda magaaladani dir dhaba ayaa sheegay in qorshaha boqolka maalmood ee uu xafiisku leeyahay culayska lagu saaray sidii loo dadajin laha hawlaha uu xafiisku ka wado magaalada dhexdeeda ee kor loogu qaadayo kaabayaasha dhaqaalaha iyo bilicdaba. Xafiiska ayaa waxaa hoos imaada…

      Read More