ነጩ ፖስታ ለነጩ ቤተ-መንግስት መርሀ-ግብር በድሬዳዋ አስተዳደር ያሉ በየደረጃው የሚገኙ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ፊርማቸውን አኑረዋል ።

    አሸባሪው የህወሀት ቡድን ሀገራችን ኢትዮጲያ ላይ እያደረሰ ያለውን ሰብአዊና ቁሳዊ ውድመት ብሎም የውሸት ፕሮፖጋንዳ የአሜሪካ መንግስትና መላው አለም አቀፍ ማህበረሰብ የሽብርተኛውን ቡድን ሴራ ይረዱት ዘንድ መላውን የአስተዳደሩን ነዋሪዎች በማስተባበር ” የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት ” በሚል መሪ ቃል ስለ አሸባሪው የህወሀት ሴራ ደብዳቤ ላይ በመፈረምና በፖስታ በማድረግ በዛሬው እለት የሚገኙ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች…

    Read More

      የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የተቋቋመው የድጋፍ አድራጊ ኮሚቴ ወደ ስራ መግባቱን አሳወቀ

      በትላንትናው እለት የተቋቋመው የአስተዳደሩ የድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ሱልጣን አልዪ ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደተናገሩት በአለም የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል በሚሰሩ ስራዎች ዜጎች እንዳይጎዱ ሁሉም ዜጋ ከአስተዳደሩ ጎን በመሆን የዜግነት ግዴታውን እንዲወጣ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሰብሳቢው ከዚህ ጋር በማያያዝ በአስተዳደሩ በጎ አድራጊዎች በገንዘብ ድጋፍ ለሚያደርጉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተው 1000327404494 የባንክ ቁጥር እንዲሁም የአይነት ድጋፍ…

      Read More

      የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአረጋውያን ቤት ሰርቶ የማስረከብ ስራ ተከናወነ።

      #DGC | ህዳር 2 / 2017 ዓ.ም በዛሬው ዕለት ማለትም ህዳር 2/2017 ዓ.ም በድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር የተመራው ልዑክ እና የአስተዳድሩ ከፍተኛ አመራሮችም በተገኙበት በወረዳ 03 እና በወረዳ 07 በክረምት የበጉ ፍቃድ ስራ የተሰሩ የአረጋውያን ቤት በአዲስ መልክ በመስራት ዛሬ ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር ቤቱን ለተጠቃሚዎች አስረክበዋል ። የብልፅግና ፓርቲ ሰው ተኮር…

      Read More

      የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ በዛሬው ዕለት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል።

      የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ በዛሬው ዕለት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አስተላልፏል። 1ኛ. ካቢኔው በቀዳሚነት የተወያየው የመንግስትና የግሉ ዘርፍ በአጋርነት የተለያዩ የልማት ስራዎችን በጋራ ማከናወን እንዲችሉ የወጣው ደንብ ላይ ነው። በዚህም የግሉ ዘርፍ ለሀገራዊ እድገትና ልማት መሰረት በመሆኑ በአስተዳደሩ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎች ላይ የግሉ ዘርፍ የበኩሉን ሚና መወጣት እንደሚገባው ካቢኔው የጠቆመ ሲሆን…

      Read More

      የማህበረሰብ እሴቶችን በመጠቀም ሙስናና ብልሹ አሰራሮችን መከላከል የሁሉም ማህበረሰብ ኃላፊነት መሆኑ ተገለፀ

      የድሬዳዋ አስተዳደር ስነ-ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮምሽን በአስተዳደሩ ለሚገኙ የሴቶች እና ወጣቶች አደረጃጀት “ሙስናና ብልሹ አሰራር ለመከላከል እና የማህበረሰቡ ስነ-ምግባር ለመገንባት የአደረጃጀት ሚና”በሚል ርዕስ ስልጠና ሰጠ። በዚህም በስልጠና በመድረኩ በመገኘት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ስነ-ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ፌኑስ አብዱልጀባር ወጣቶች እና ሴቶች ለሀገር ልማት እና ብልፅግና ጉልህ ድርሻ እንዳላቸው ተናግረው፤ሙስናና ብልሹ…

      Read More

      “አዲሱን ዓመት በደስታ አስጀመራችሁኝ ልጆቼንም ሰበሰባችሁልኝ”

      እናት ሀምዲያ መሀመድ የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ገንብቶ ያጠናቀቀውን የአቅመ ደካማ ቤት በዛሬው ዕለት ቁልፉን ለባለቤቱ አስረከበ። ቢሮው የራሳቸው 3 ልጆች በተጨማሪ ደግሞ የሚያሳድጓቸው 2 ልጆች በድምሩ የ5 ልጆች እናት የሆኑትን የእናት ሀምዲያ መሀመድ ቤትን ዘመናዊ እና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ገንብቶ በማጠናቀቅ አስረክቧል። በዚህም በመርሃ-ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት…

      Read More

        Mariin Karoora Tarsiimawaa Dirree Dhawaa irratti taasifamaa ture xumurame.

        Waggoottan 10 dhufutti Magaalaa Dirree Dhawaa magaalota Sadarkaa eegatan keessaa tokko taasisuuf karoorri Tarsiimawaan waggoottan 10 kun hojiiwan dandeesisan kan hammatee jechuu kan ibsan Kantiibaan Bulchiinsaa Obbo Ahmad Buuhii fi Hoogantuun Biiroo Dhimma Dubartootaa fi Daa’imman Bulchiinsaa Adde Kariimaa Aliyyee. Marii guyyoota sadiif geggeefamaa ture kana irratti Karoorri Tarsiimawaa waggoota 10 itti aanu kan damee…

        Read More

        ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር !

        “ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” ! በሚል መሪ ቃል በብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተዘጋጀ የግማሽ አመት ማጠቃለያ ኮንፍረንስ መካሄድ ጀምሯል። በመርሃ-ግብሩ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ክቡር አቶ አብዲ ሙክታር፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ም/አፈ ጉባኤ ክብርት…

        Read More

        “በኮሪደር ልማቱ የተጀመረውን አካባቢን ውብና ሳቢ የማድረግ ስራን አጠናክረን እናስቀጥላለን” የወረዳ ሶስት ነዋሪዎች::

        በድሬዳዋ አስተዳደር በወረዳ 03 እየተከናወነ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት ስራን አጠናክረን እናስቀጥላለን ሲሉ የወረዳው ነዋሪዎቹ ተናገሩ። ከኮሪደር ልማቱ በፊት በአካባቢው ረጅም ጊዜ ሳይታደሱ የቆዩና ወጥ ያልሆኑ ቤቶች ይገኙ እንደነበረ ገልፀው አሁን ላይ በኮሪደር ልማቱ ያረጁ ቤቶች ዘመናዊና ውብ በሆነ መልኩ ተሻሽለው እየተሰሩ እንደሚገኙ ገልፀዋል። ነዋሪዎቹ አያይዘውም ልማቱ ሲጠናቀቅ ለአካባቢው አዲስና ማራኪ ገፅታን እንደሚያላብሰው ጠቁመዋል። በኮሪደር ልማቱ…

        Read More

        #ዜና “የዛሬ ተመራቂዎች ከስልጠናው ካገኛችሁት እውቀት በተጨማሪ ራሳችሁን በቴክኖሎጂ በማሳደግ ማህበረሰቡን ማገልገል ይጠበቅባቹሀል”

        የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር የድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና የድሬዳዋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በጋራ በመሆን በተለያዩ መስኮች ያሰለጠኗቸውን 681 ሰልጣኞች በዛሬው ዕለት በድምቀት አስመርቀዋል:: በምርቃት ስነ-ስርአቱ ላይም የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር በመገኘት ለተመራቂዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክታቸውን በማስተላለፍ በሰልጠና ቆይታችሁ ካገኛችሁት እውቀት በተጨማሪ በየጊዜ እራሳችሁን በቴክኖሎጂዎች በማበልፀግ…

        Read More