የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ የትንሳኤ በአልን አስመልከቶ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ::

በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የአንድነት እንዲሆን የተመኙት ክቡር ም/ከንቲባው ፤ ያለንን በማካፈል፣ ጐረቤትን በማገዝ እና በመጠየቅ እንዲሁም የተቸገሩትን በመርዳት በአሉን በጋራ ማሳለፍ እንደሚገባ በመልዕክታቸው ገልፀዋል። በዓሉ የፍቅር፣ የአብሮነት፣ የመተሳሰብ እና የመቻቻል እሴቶች ይበልጥ የሚጠናከሩበት ሊሆን እንደሚገባ ክቡር ም/ ከንቲባው ጠቁመው፤ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የፍቅር፣ የሰላም፣ የደስታ፣ የብልፅግና እና የመተሳሰብ በአል ይሆን ዘንድ መልካም…

Read More

    Tobobar ku eedanaa sidii boordhiyada iidheda ee lagu dhajiyo wadooyinka ayaa uu qabtay xafiiska warfaafinta ee ismaamukan diri dhabe.

    Tobobarkan oo ay kasoo qayb galeen masuuliyinta 9ka qabale ee magaalada iyo waliba laamaha amniga ayaa lagu qabtay hudheelka triangle iyadoo uu ahmiyadiisu ahayd sidi kor loogu qaadilahaa bilicda magaalada iyadoo wakhtiyadani danbe ay kusoo badanaayan boordhiyada lagu taago fayyada wadooyinka. Hadaba tobobarkan ayaa furitaankisi waxaa gobjoog ka ahaa mudane mika`el oo ah gadhwadeenada xafiiska…

    Read More

      የድሬዳዋ አስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዳይሬክተር የኤኖቪሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስተር ጋር በመተባበር በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚገኙ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የሳይንስ ክበባት አመራርና ሱፐርቫይዘሮች የፈጠራ ስራን ባህል ለማጎልበት ስራ ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሳታፊዎች ለሃገር ያላቸውን ድጋፍ አመላክተዋል

      Read More

      በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን የሰላም ቀን አከባበርን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ::

      በአስተዳደሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚከበረውን የሰላም ቀን አከባበርን አስመልክቶ ከተለያዩ የሀይማኖት ተቋማት የተውጣጡ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ። ውይይቱ በዋናነት ድሬዳዋ የሰላም ቀጠና በመሆን ለሀገራችን ብሎም ለዓለም ተምሳሌትነትን ያሳየችበት ከተማ በመሆኑ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሀገር አቀፍ ደረጃ የፊታችን ታህሳስ 12 ቀን “ሀይማኖቶች ለሰላም እና ለአብሮነት“ በሚል መሪ ሀሳብ የሚከበረውን የሰላም ቀን በአስተዳደሩ በደማቅ…

      Read More

        የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በወቅታዊ የፀጥታ እና በንጹሐን ዜጎች ጉዳይ ላይ ተወያይቶ የውሳኔ ሐሳብ አሳለፈ

        ምክር ቤቱ፣ በየደረጃው ያለው የአመራር፣ የጸጥታ አካልና የፍትሕ ተቋም የህዝቡን ደህንነትና ሠላም በጥብቅ እንዲያስከብር፣ አጥፊዎችም ለሕግ ተጠያቂነት እንዲቀርቡ እንዲደረግ ወስኗል ሰኔ 29 ቀን 2014 (ኢዜአ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች 6ኛው ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 6ኛው ልዩ ስብሰባ፤ በወቅታዊ የፀጥታ እና በንጹሐን ዜጎች ጉዳይ ላይ ተወያይቶ የውሳኔ ሐሳብ አስተላለፈ። የዕለቱን መርኃ-ግብር በግፍ ለተጨፈጨፉት ዜጎች የአንድ ደቂቃ የኅሊና…

        Read More

        Waxaa laa dah fuuray xaruun loogu talagalay xaladda dag daga iyo dawaynta gudaha ee Dhakhtaarka guud ee Sabiyan oo lagu dhisay in ka badan 20 milyan oo Birr.

        Ismaamulka Diridhaba, ayaa maanta si rasmi ah u daah furay waaxda daryeelka xalada dagdaga ah iyo daawaynta gudaha oo kaalin mug leh ka qaadatay horumarinta tayada adeegyada caafimaadka ee bulshada. Waxaana munasibada dah fuurka kaso qayb galay oo ka hadlay duqa is Maamulka Diridhaba, Mudane Khadir juhar, oo sheegay in xarumahan caafimaad ee maanta la…

        Read More