በገጠሩ የአስተዳደሩ ክፍል ያሉ ችግሮችን በረዥምና በአጭር ጊዜ ምላሽ ለመስጠት በቅንጅት እንደሚሰራ ተገለፀ
በገጠሩ የአስተዳደሩ ክፍል ያሉ ችግሮችን በረዥምና በአጭር ጊዜ ምላሽ ለመስጠት በቅንጅት እንደሚሰራ ተገለፀ በዋሂል ክላስተር የህዝብ ተመራጮች ከነዋሪው ጋር ውይይት አድርገዋል። በውይይቱ ምንም እንኳን መንግስት ከዚህ ቀደም የነበሩ ችግሮችን በአንፃራዊነት እየተፈታ ቢሆንም አሁንም በራከታ ተግዳሮቶች እንዳሉባቸው የክላሰተሩ ነዋሪዎች የገለፁ ሲሆን የውስጥ ለውጥ መንገዶች ባለመስፋፋታቸው ለችግር እየተጋለጡ መሆናቸውን /ወላድ እናቶችንም ሆነ የታመሙ ሰዎችን/ ወደ ሃኪም ቤት…


