‹‹ሴቶች በሰላምና ዴሞክራሲ ግንባታ ያላቸውን ሚና ከወትሮው በበለጠ እንዲያጎለብቱ ››ጥሪ ቀረበ፡፡
በአስተዳደሩ የሴቶች የሰላም ኮንፈረንስና የጀግኒት የማህበረሰብ ንቅናቄ ፕሮግራም “ጀግኒት አለመች፣አቀደች ፣አሳካች” በሚል መሪ መልዕክት ከዛሬ ጀምሮ በይፋ ተግባራዊ መደረግ ጀምሯል፡፡ የአስተዳደሩ ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ ከተለያዩ ዘርፍ ከተወጣጡ ሴት የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር “ሴቶች ዘረኝነትን በመጠየፍ ለሰላማች ግንባር ቀደም ሚናችንን እንወጣ” በሚል መሪ ቃል የሴቶች ጀግኒት ፕሮግራም ማስጀመሪያ ፕሮግራም የተጀመረ ሲሆን በሀገራችን ለ 13ኛ ጊዜ የሚከበረውን…


