የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ባለፍት አመታት በርካታ የለውጥ ስራዎችን መስራት መቻሉ ተገለፀ
#DGC መስከረም 22/2017 የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ 2016 ዓ.ም በስራ አፈፃፀማቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ፖሊስ ጣቢያዎች እውቅና መስጠት እንዲሁም ተቋሙን ለረጅም አመታት ያገለገሉ አመራር እና አባላት በጡረታ በክብር የመሸኘት መርሀ-ግብርም ከፍተኛ የአስተዳደሩ አመራሮች እንዲሁም የፖሊስ ኮሚሽን አመራር እና አባላት በተገኙበት አካሂዷል ። በዚሁ መርሀ-ግብር ላይም በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር…


