በዶ/ር አቤል መልካሙ ስም የተሰየመውን ጤና ጣቢያ ይፋ የማድረግ እና በስሙ ለሚቋቋመው ፋዉንዴሽን የገቢ ማሰባሰቢያ መርሀ ግብር ተካሄደ።
#DGC ታህሳስ 13/2017 በድሬዳዋ አስተዳደር በድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ለድሬዳዋ ህዝብና ለአካባቢው አጎራባች ክልሎች የህክምና አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩት ዶ/ር አቤል መልካሙ ህልፈተ ህይወትን ተከትሎ በህይወት እያሉ ለሰሩት ዘመን ተሻጋሪ ስራ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ በድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት በስሙ ጤና ጣቢያ የመሰየም ተግባር እውን ሆኖ በበፊት ስሙ ገንደቆሬ ጤና ጣቢያ ተብሎ…


